Get Mystery Box with random crypto!

መመዝገብ ለምትፈልጉ ኦርቶዶክሳዊያን በ0956861468 በ0912085085 በ0965083251 ደውለ | ዝማሬ ዳዊት - Zimare Dawit

መመዝገብ ለምትፈልጉ ኦርቶዶክሳዊያን
በ0956861468
በ0912085085
በ0965083251 ደውለው ይመዝገቡ

እንዲሁም በቴሌግራም ለመመዝገብ ለምትፈልጉ
@Orthodoxtewahed0

በእዚህ ሊንክ በውስጥ ማውራት ትችላላችሁ

ያለው ቀሪ ቦታ ውስን ስለሆነ ቶሎ እንድትመዘገቡ እንጠይቃለን

መማሪያ ሰዓቶች
ከሰኞ-አርብ 11:00-1:00

ቅዳሜ እና እሑድ
3:00-5:00
6:00-8:00
9:00-11:00

ክፍያ የ6ወሩ በወር 500ብር
        የ3ወሩ በወር 1000ብር ነው ሁለቱም ዋጋቸው እኩል ነው አጠቃላይ 3000ብር ነው የሚመጣው። መመዝገቢያ 100ብር ይጨምራል።


ከበሮ አለን የ1 ወር እና የ1 ሳምንት
የ1 ሳምንቱ ሙሉ ሳምንት ሲሆን
ከ8:00-10:00 እና 9:00-11:00 አለ
የአንድ ወሩ ከሆነ በሳምንት 2 ቀን ነው የምትማሩት። ሁለቱም ክፍያቸው ተመሳሳይ ነው 1100ብር ነው