Get Mystery Box with random crypto!

ሰይጣን ጾመኛ ነው በተፈጥሮው መልአክ ነበርና። ሰይጣን ድንግል ነው እንደ ሰው አይጋቡምም አይወልዱ | ዝማሬ ዳዊት - Zimare Dawit

ሰይጣን ጾመኛ ነው በተፈጥሮው መልአክ ነበርና። ሰይጣን ድንግል ነው እንደ ሰው አይጋቡምም አይወልዱምምና። ትህትና ስለሌለው ግን ወደቀ!

አንተም ጾመኛም ብትሆን ድንግልም ብትሆን ትህትና ከሌለህ ግን ከሰይጣን እኩል ነህ።

"እግዚአብሔር ስለ ንጽሕናው /ድንግልናው/ ከሚመካ ጻድቅ ይልቅ ስለ ዝሙቱ የሚያለቅስ ኃጥያተኛን ይወዳል።"

አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ
@ortodoxmezmur
@ortodoxmezmur
@ortodoxmezmur