Get Mystery Box with random crypto!

ከፈረንሳይ ለጋሲዮን የተላከ 'እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የጥምቀት በዓል | ዝማሬ ዳዊት - Zimare Dawit

ከፈረንሳይ ለጋሲዮን የተላከ

"እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የጥምቀት በዓል በሰላም አደረሳችሁ።" የፈረንሳይ ለጋሲዮን ወጣቶች

ሰፈራቸውን በዚህ መልኩ አድምቀውታል። አስካሁን በውስጥ ከተላኩልኝ ፎቶዎች አ.አ ውስጥ በአርማችን የተዋበችው የፈረንሳይ ለጋሲዮን ሰፈር ናት።

ሌሎቻችሁም የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት ከሰፈራችሁ ድባብ ጋር በፎቶ አድርጋችሁ በውስጥ ላኩልን።

@Zimaredawitmessanger