Get Mystery Box with random crypto!

❖ የድንግል ማርያም ወዳጆች ✞ እንኳን አደረሳችሁ ☞ አስተርዮ _ ቃሉ የግእዝ ቃል ሲሆን ትርጉሙ | ዝማሬ ዳዊት - Zimare Dawit

❖ የድንግል ማርያም ወዳጆች ✞ እንኳን አደረሳችሁ

☞ አስተርዮ _ ቃሉ የግእዝ ቃል ሲሆን
ትርጉሙም ፦ መታየት ወይም መገለጥ ማለት ነው፡፡

ጥር 21 ቀን ነፍሷ ከሥጋዋ ተለይቶ በደመና ተነጥቃ ወደ ገነት በመግባት በሰማይና በምድር የተሰጣትን ፀጋና ክብር የገለፀችበት እለት ስለሆነ በዓሉም አስተርዮ ማሪያም ይባላል።

❖ የድንግል ማሪያም ጥበቃ ምልጃዋ አይለያቹ
@ortodoxmezmur
@ortodoxmezmur
@ortodoxmezmur