Get Mystery Box with random crypto!

የተዋህዶ መልካም ወጣት TUBE

የቴሌግራም ቻናል አርማ ortodox_nane — የተዋህዶ መልካም ወጣት TUBE
የቴሌግራም ቻናል አርማ ortodox_nane — የተዋህዶ መልካም ወጣት TUBE
የሰርጥ አድራሻ: @ortodox_nane
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 2.13K
የሰርጥ መግለጫ

የተለያዪ አዳዲስ መዝሙሮች በYoutube ቻናላችንን ማቅረብ የምትፈልጉ @Yile_Ortodox ላይ ያሳውቁ

Ratings & Reviews

2.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-02-22 22:43:47
ለባለ ማህተቦች ሼር ያርጉ
@Ortodox_Ringtones
@Ortodox_Ringtones
@Ortodox_Ringtones
928 viewsʏιℓιкαℓ, edited  19:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-02-22 22:43:34 #እናት_አለኝ

እናት አለኝ የምታብስ እንባ
አያታለሁ ስወጣ ስገባ
ኪዳነምረት/3/ አምባ መጠጊያ ናት

ሔዋን ሰጥታኝ ከበለሱ ፍሬ
ራቁቴን ብቆምም አፍሬ
ልብሴን ይዘሽ ወደኔ መጥተሻል
ደጏ እናቴ ቤቴን አድምቀሻል
ኪዳነምረት/3/ አምባ መጠጊያ ናት
#አዝ
ለዘላለም ንፅሕት በመሆኗ
ከእኔ ጋር ነው ሕያው ቃልኪዳኗ
ደስተኛ ነኝ ሐዘኔን አልፌ
አፅናኝ ሆናኝ የመስቀል ስር ትርፌ
ኪዳነምረት/3/ አምባ መጠጊያ ናት
#አዝ
ከጥፋት ውሃ ማረፊያዬ
መርከቤ ነሽ ከሞት ማምለጫዬ
የአምላክ እናት ምልጃሽ ሆኖኝ ክብሬ
በሕይወት አለሁ ጥልቁን ተሻግሬ
ኪዳነምረት/3/ አምባ መጠጊያ ናት
#አዝ
በእናትነት ሕይወቴን ጎብኝታ
ልቤ አረፈ ተነቅሎ በሽታ
ሰንሰለቴ ከእግሬ ተቆረጠ
መራራዬ በልጅሽ ጣፈጠ
ኪዳነምረት/3/ አምባ መጠጊያ ናት
#አዝ
ሔዋን ሰጥታኝ ከበለሱ ፍሬ
ራቁቴን ብቆምም አፍሬ
ልብሴን ይዘሽ ወደኔ መጥተሻል
ደጏ እናቴ ቤቴን አድምቀሻል
ኪዳነምረት/3/ አምባ መጠጊያ ናት
@Ortodox_Nane
@Ortodox_Nane
@Ortodox_Nane
946 viewsʏιℓιкαℓ, 19:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-02-16 07:50:45 የነቢዩ ዮናስ ጸሎት

¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
³ በመከራዬ ሳለሁ ወደ አምላኬ ወደ እግዚአብሔር ጮኽሁ፥ እርሱም ሰማኝ፤ በሲኦልም ሆድ ውስጥ ሆኜ ጮኽሁ፥ ቃሌንም አዳመጥህ።
⁴ ወደ ጥልቁ ወደ ባሕሩ ውስጥ ጣልኸኝ፥ ፈሳሾችም በዙሪያዬ ነበሩ፤ ማዕበልህና ሞገድህ ሁሉ በላዬ አለፉ።
⁵ እኔም፦ ከዓይንህ ፊት ተጣልሁ፤ ነገር ግን ወደ ቅዱስ መቅደስህ ደግሞ እመለከታለሁ አልሁ።
⁶ ውኆችም እስከ ነፍሴ ድረስ ከበቡኝ፤ ጥልቁ ባሕር በዙሪያዬ ነበረ፤ የባሕሩ ሣር በራሴ ተጠምጥሞ ነበር።
⁷ ወደ ተራሮች መሠረት ወረድሁ፤ በምድርና በመወርወሪያዎችዋ ለዘላለም ተዘጋሁ፤ አንተ ግን፥ አቤቱ አምላኬ፥ ሕይወቴን ከጕድጓዱ አወጣህ።
⁸ ነፍሴ በዛለችብኝ ጊዜ እግዚአብሔርን አሰብሁት፤ ጸሎቴም ወደ አንተ ወደ ቅዱስ መቅደስህ ገባች።
⁹ ከንቱነትንና ሐሰትን የሚጠብቁ ምሕረታቸውን ትተዋል።
¹⁰ እኔ ግን በምስጋና ቃል እሠዋልሃለሁ፤ የተሳልሁትንም እከፍላለሁ። ደኅንነት ከእግዚአብሔር ዘንድ ነው።
1.2K viewsʏιℓιкαℓ, 04:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-02-14 14:08:15
ጾመ ነነዌ
(ከየካቲት ፯/፳፻፲፬-የካቲት ፱/፳፻፲፬)
" የነነዌም ሰዎች እግዚአብሔርን አመኑ፤ ለጾም አዋጅ ነገሩ፥ ከታላቁም ጀምሮ እስከ ታናሹ ድረስ ማቅ ለበሱ።" ዮና (፫÷፭)
ተፀፅተው በንስሐ የተመለሱትን የነነዌን ሰዎች ይቅር ያለ አምላክ ፣የይቅርታ፣የበረከት፣የምሕረት ጾም ያድርግልን፣ሀገራችንንም ከክፉ ሁሉ ይጠብቅልን። መልካም ጾም!
@Ortodox_Nane
1.3K viewsʏιℓιкαℓ, 11:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-02-13 20:52:08 እኔ - ለምንድነው ግን ይሄኛው ብቻ የተሰጠኝ?

ፈጣሪ - ምክንያቱም ይሄኛው ነው ወደዚያኛው የሚያደርስህ።


ካሰብነው ይልቅ ያሰበልን ይበልጣል
መልካም አዳር
1.2K viewsʏιℓιкαℓ, 17:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-02-13 10:05:20 ከዛሬ ጀምሮ አንደ አዲስ ወደ ስራ ገብተናል።አዳዲስ መዝሙሮች በቻናላችንን ይለቀቃሉ።
1.3K viewsʏιℓιкαℓ, 07:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-02-06 19:57:57 Youtube ላይ watch hour ማሰራት የሚፈልግ ካለ በቅናሽ ዋጋ እንሰራለን።ይደውሉ
+251911021254
@Yile_Ortodox ላይ ያናግሩን
908 viewsʏιℓιкαℓ, 16:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-01-13 21:44:36

1.7K views 𝓨𝓲𝓵𝓮 , 18:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ