Get Mystery Box with random crypto!

ከጎንሽ ተኝቶ የማታምኝው ልጅሽ ከውሀ ውስጥ ወድቆ ከትቦ ሲያድርብሽ እንዴት ሁነሽ ይሆን? ደ | የተዋህዶ መልካም ወጣት TUBE

ከጎንሽ ተኝቶ የማታምኝው ልጅሽ
ከውሀ ውስጥ ወድቆ ከትቦ ሲያድርብሽ
እንዴት ሁነሽ ይሆን?

ደባብሰሽ ቀባብተሽ ያለሽን አጉርሰሽ
የሸኘሽው ልጅሽ በስስት እያየሽ
ምሳ እቃውን ትቶ አንድ ጫማ አውልቆ
ውሃ ሽታ ሲሆን ከትቦ ሸምቆ
እንዴት ሁነሽ ይሆን?


ለሰዓታት እድሜ ተምሮ እስኪመለስ የማያምነው አንጀትሽ ለቀናት ሳታይው ያለበት ሳይገኝ ሲርቅብሽ ከዓይንሽ እንዴት ሁነሽ ይሆን?

ጌታ ሆይ! እባክህ ተመልከታት
በድኑን አግኝታ ቀብራ እንኳን ይውጣላት።
እግዚአብሔር ያበርታችሁ



ሁላችንም #lets_find_markon ወይም #ማርኮንን_እንፈልግ እያልን የተለያዩ ሶሻል ሚዲያዎችን በመጠቀም የቻልን ፍለጋው ላይ በመሳተፍ ቤተሰቡን እናግዝ