Get Mystery Box with random crypto!

የኢትዮጵያችን ጠባቂ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ መማጸኛችን የሆነው ቅዱስ ምስልህ የከበረ ቅዱስ ስምህ | የተዋህዶ መልካም ወጣት TUBE

የኢትዮጵያችን ጠባቂ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ መማጸኛችን የሆነው ቅዱስ ምስልህ የከበረ ቅዱስ ስምህ በረከሰ ቦታ እንዲወድቅ አንፈቅድምና በትግላችን አበርታን!!! የቅዱስ ጊዮርጊስ ቢራ ስያሜ እንዲለወጥ ድምጽ እንሁን!!!

"ኦ ፍጡነ ረድኤት እምሩፀተ ነፋስ ወአዉሎ ለዘይጼዉአከ በተወክሎ ጊዮርጊስ ቅረብ ለምሕረት ወተሳህሎ ተወከፍ ወትረ ፀሎትየ ወቃለ ጽራህየ ኩሉ እስመ ልበ አምላክ ርህሩህ በኀቤከ ኀሎ"
ትርጉም:- "ረድኤትህ ከአዉል ንፋስ የፈጠነ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ ለሚማፀኑህ ሁሉ ለምህረት ቅረብ የኔንም ፀሎቴን የመማፀኔን ቃላት ሁሉ ተቀበል የአምላክ ልብ በአንተ ለለመነዉ ሩህሩህ ነዉና።"

ቁጡ ኦርቶዶክስ ፦ ማንኛውንም በቅድስት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያናችን እና በምዕመናኖችዋ ላይ የሚፈጸሙ ውጫዊ እና ውስጣዊ በደሎችን ለመታገል የተጀመረ ኦርቶዶክሳዊ እንቅስቃሴ ነው!!! ህብረቱን ይቀላቀሉ!
https://t.me/Reknowbible2 በቴሌግራም ለመቀላቀል እና ሀሳባችሁን ለማጋራት