Get Mystery Box with random crypto!

ሐሳብዎን ያካፍሉን! አራራይ ሚዲያ በአዲሱ ዓመት እንዴት ትጓዝ? 1, ሁለገብ ሚዲያ ሆና ዓለማዊ | አራራይ ሚዲያ

ሐሳብዎን ያካፍሉን!

አራራይ ሚዲያ በአዲሱ ዓመት እንዴት ትጓዝ?
1, ሁለገብ ሚዲያ ሆና ዓለማዊ ፕሮግራሞችንም ትሥራ።
2, መንፈሳዊ ጉዳዮችን ብቻ ይዛ ትቀጥል።

የምትሰጡን ምርጫ ለውሳኔ ስለሚያግዘን ተባበሩን።