2023-02-07 21:32:55
የተወልደ በየነ (ተቦርነ) መልዕክት
***************************
" በዓለም ፊት ቀናብዬ እንድራመድ ዓድዋ ድረስ ዘምታ ነጻነት ላጎናጸፈችኝ፣ እነ አቡነ ጴጥሮስን ለጣሊያን መትረየስ ገብራ ጽናትን ላስተማረችኝ ፣ ፊደል ቀርጻ ፣በዕምነት አንጻ፣ ሀገር ጠብቃ ላቆየችኝ ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቅድስት ቤተክርስቲያን እንደአንድ አማኝ የአባቶቼን ትዕዛዛት እንድፈጽም ፈጣሪ ጽናቱን ያድለኝ!
#አንዲት_ቤተክርስቲያን
#አንድ_ሲኖዶስ
#አንድ_ፓትርያርክ "
17 views..., 18:32