Get Mystery Box with random crypto!

የ ኦርቶዶክስ ቅዱሳን አባቶች ትምህታዊ ንግግሮች Wise sayings of holy fathers of orthodox — የቴሌግራም ቻናል

የቴሌግራም ቻናል አርማ orthodoxholyfathers — የ ኦርቶዶክስ ቅዱሳን አባቶች ትምህታዊ ንግግሮች Wise sayings of holy fathers of orthodox የ
የቴሌግራም ቻናል አርማ orthodoxholyfathers — የ ኦርቶዶክስ ቅዱሳን አባቶች ትምህታዊ ንግግሮች Wise sayings of holy fathers of orthodox
የሰርጥ አድራሻ: @orthodoxholyfathers
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 425 (መረጃው እስከ 02.10.2026)
ተመሳሳይ ቻናሎች ሃይማኖት
የሰርጥ መግለጫ

This channel's aim is to help us learn from the spritual life of holy fathers .
ከቅዱሳን አባቶች ትምህታዊ ንግግሮች እንማር ዘንድ የ ተዘጋጀ channel ነው።

ከቅዱሳን አባቶች ትምህታዊ ንግግሮች group https://t.me/joinchat/FXPZVEUP8KLHay0v0d0LuQ
አስተያየት ካላቹ በ @Wiseholyfathers_comment ይላኩልን።


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

7 märts 2021
​የአብይ ፆም ስያሜዎች
አብይ ፆም ስምንት ስሞች አሉት

1. የአብይ ፆም ፦ በጌታችን በመድሃኒታችን በኢየሱስ ክርስቶስ የተመሰረተ ስለሆነ አብይ ይባላል።

2. ፆመ ሁዳዴ ፦ በጥንት ጊዜ ገባሮች ለባለ እርስቱ የሚያርሱት መሬት “ሁዳድ” ይባል ነበር እኛም ጌታችንን ባለቤቱን ኢየሱስ ክርስቶስ እያሰብን የምንፆመው ስለሆነ ሁዳዴ ተብሏል።

3. የካሳ ፆም ፦ አዳምና ሄዋን ከገነት የተባረሩት ለውርደት ሞት ለሲኦል ባርነት የበቁት በመብል ምክንያት ነው። በመብል ምክንያት የሞተውን የስው ልጅ ጌታችን በፈቃዱ በፈፀመው የሰው መንፈሳዊ ረሃቡን በረሃቡ ካሰለት።

4. የድል ፆም ፦ አርስተ ሃጣውዕ (ማቴ 4÷1) ድል የተነሱበት ስለሆነ የድል ፆም ተብሏል።

5. የመሸጋገሪያ ፆም ፦ ጌታችን ከህገ-ኦሪት ወደ ህገ ወንጌል ለመሸጋገር የፆመው ፆም ስለሆነ የመሸጋገሪያ ፆም ተብሏል።

6. ይቀድሶተ ገዳም ፆመ ፦ ጌታችን ከከተማ ርቆ ተለይቶ በመፆም በብህትውና መኖርን ቀድሶ የሰጠበት የመጥምቁ ዮሐንስን ፣ የነብዩ ኤሊያስን ገዳማዊነት የባረከበት በመሆኑ ይቀድሶተ ገዳም ፆመ ይባላል።

7. የመዘጋጃ ፆም ፦ ህዝበ እስራኤል የፋሲካን በግ ከመመገባቸው በፊት ዝግጅት ያደርጉ ነበር። ትንሳኤን ከማክበራችን ስጋውና ደሙን ከመቀበላችን በፊት በፆምና በፀሎት ዝግጅት የምናደርግበት በመሆኑ የመዘጋጃ ፆም ተብሏል ።

8. ፆመ አስተምህሮ ፦ ጌታችን የፆመው ለትምህርት ነው እንጂ መፆም ያለበት ሆኖ አይደለም ስለዚህ ይህ ፆም ፆመ አስተምህሮ ይባላል።

ማቴ 26÷29 ማቴ 16÷16 ዮሐ 15÷26

@wiseholyfathers
አስተያየት ካላቹ በ @Wisecomment_bot ይላኩልን
398 views18:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ

ተደጋግመው የሚነሱ ጥያቄዎች

ስለ የ ኦርቶዶክስ ቅዱሳን አባቶች ትምህታዊ ንግግሮች Wise sayings of holy fathers of orthodox በተደጋጋሚ የሚነሱ ጥያቄዎች

የ ኦርቶዶክስ ቅዱሳን አባቶች ትምህታዊ ንግግሮች Wise sayings of holy fathers of orthodox (@orthodoxholyfathers) በ Telegram Store ካታሎግ ውስጥ የተዘረዘረ የቴሌግራም ቻናል ነው። በዚህ ገጽ ላይ ያለው «ወደ ቻናሉ ይሂዱ» አዝራር ቻናሉን በቴሌግራም በኩል ይከፍታል።
በዚህ ገጽ ላይ «ወደ ቻናሉ ይሂዱ» ይጫኑ ወይም በቴሌግራም @orthodoxholyfathers ብለው ይፈልጉ። ቻናሉን አሁንም መቀላቀል ይቻል እንደሆነ ቴሌግራም ራሱ ያሳያል።
የ Telegram Store ካታሎግ ለዚህ ገጽና ሊንክ ክፍያ አይጠይቅም። ቻናሉ ነፃ መሆኑን የሚወስነው በቴሌግራም ላይ ባለቤቱ ነው።
በካታሎጉ ውስጥ ለ የ ኦርቶዶክስ ቅዱሳን አባቶች ትምህታዊ ንግግሮች Wise sayings of holy fathers of orthodox 425 ተመዝጋቢዎች ተመዝግበዋል (መረጃው እስከ 02.10.2026)። የአሁኑ ቁጥር በቴሌግራም ይታያል።
በካታሎጉ ውስጥ የ የ ኦርቶዶክስ ቅዱሳን አባቶች ትምህታዊ ንግግሮች Wise sayings of holy fathers of orthodox ቋንቋ አማርኛ ተብሎ ተመዝግቧል።
አዎ፣ ተመሳሳይ ቻናሎች በዚህ ገጽ ከታች ተዘርዝረዋል።
ይህ ገጽ ስለ የ ኦርቶዶክስ ቅዱሳን አባቶች ትምህታዊ ንግግሮች Wise sayings of holy fathers of orthodox የካታሎግ መረጃና የቻናሉን ሊንክ ያሳያል። ልጥፎቹ ራሳቸው በቴሌግራም ይነበባሉ።
የ ኦርቶዶክስ ቅዱሳን አባቶች ት... avatar
የ ኦርቶዶክስ ቅዱሳን አባቶች ት... @orthodoxholyfathers
በቴሌግራም ይክፈቱ