Get Mystery Box with random crypto!

በፈረሰው በኩል እንቁም! በትግራይ ክልል ባሉ አህጉረ ስብከቶችና ዋግኽምራ ሀገረ ስብከት በርካታ | ኦርቶዶክሳዊ አእምሮ

በፈረሰው በኩል እንቁም!

በትግራይ ክልል ባሉ አህጉረ ስብከቶችና ዋግኽምራ ሀገረ ስብከት በርካታ ገዳማትና አብነት ት/ቤቶች የዓለም አቀፍ ድጋፍ ሰጭ ተቋማት መውጣትን ተከትሎ ከፍተኛ ችግር ላይ ይገኛሉ።

ማኅበረ ቅዱሳንም በትናንትው ዕለት አስቸኳይ የሰባዊና ማኅበራዊ ድጋፍ ጥሪ አድርጓል።

ድጋፍ ለማድረግም፡- በማኅበረ ቅዱሳን የማኅበራዊ ድጋፍና መልሶ ማቋቋም ሒሳብ ቁጥሮች፡-
1. በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ - 1000309803648
2. በወጋገን ባንክ - 0837331610101
3. በአቢሲንያ ባንክ - 37235458
4. በአዋሽ ባንክ 5 ኪሎ ቅርንጫፍ- 01329817420400 መጠቀም የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።

ለበለጠ መረጃ
• 09 84 18 15 44
• 09 43 00 04 03
• ማኅበረ ቅዱሳን ሕንጻ 1ኛ ወለል

https://t.me/OrthodoxAmero
https://t.me/OrthodoxAmero
https://t.me/OrthodoxAmero