በፍትሐ ነገሥቱ መሠረት አንድ ሰው አራስ ቤት ቢገባ ምን ችግር የለውም። መግባት ይችላል። ያ ብቻ ሳይሆን ለምሳሌ የአንድ ቄስ ሚስት ዛሬ ብትወልድ፣ ቄሱን ደም ካልነካው ነገ ጠዋት ቤተክርስቲያን ገብቶ መቀደስ ይችላል። በግምት የምትናገሩ ሰዎች አደብ ግዙ። ተሳስታችሁ ሌላ ሰው አታሳስቱ። ምእመናንንም ከእንደነዚህ ዓይነት ሰዎች መራቅ አለባቸው። ትክክለኛውን ትምህርት ከተጠያቂ መምህራን እንማር። የማንም መሰለኝ ማራገፊያ አንሁን።
።
ፍትሐ ነገሥቱን በደንብ ለመማማር እቅድ ይዘን ነበረ። ነገር ግን ኔትዎርክ ስላልተለቀቀ ሁሉም በአንድነት እንዲማር ይቆይ ስላላችሁኝ። ኔትወርክ እስኪለቀቅ ነው እየጠበቅሁ ያለሁት። ሥርዓተ ቤተክርስቲያን ላይ ደካሞች ስለሆንን በደንብ ለማየት ፍትሐ ነገሥቱን በቴሌግራም ቻናሌ በላይቭ እየተጠያየቅን እንማማራለን።
"በትረ ማርያም አበባው " የፍታነገስታ መምሕር።
ይቀጥላል ...
"ወሊድን በተመለከተ" በሚል እርዕስ።
https://t.me/OrthodoxAmero
https://t.me/OrthodoxAmero
https://t.me/OrthodoxAmero
የፌስ ቡክ ገጽ እንድትከታተሉኝ
https://www.facebook.com/deaconezemarefitsume.keb