እንኳን አደረሳችሁ! "ከሰውስ እንደኔ ኃጢአት የሚሠራ፤ ከመሐሪዎችስ እንዳንተ ሚራራ፤ አይገኝምና በዚያ የፍርድ ሥፍራ፤ ስለ ደምህ ብለህ ለኃጥኡ ራራ!" "አልቦ ዘከማየ አበሳ ኃጢአት ገባሪ፤ ወአልቦ ዘከማከ እግዚአብሔር መሐሪ፤ ፤ አመ ለኮንኖ ዓለመ ትመጽእ ደኃሪ፤ ቀደመ ገቦከ ኃጢአትየ አስተስሪ!" (መልክአ መድኃኔ ዓለም) https://t.me/joinchat/AAAAAEILHwyFiBuqHNVyRw 1.3K viewsDrshaye Akele, edited 08:35