Get Mystery Box with random crypto!

Optimistic Batch

የቴሌግራም ቻናል አርማ optimisticbatch — Optimistic Batch O
የቴሌግራም ቻናል አርማ optimisticbatch — Optimistic Batch
የሰርጥ አድራሻ: @optimisticbatch
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 535
የሰርጥ መግለጫ

StJoseph 2k12 12th BatchOfficial Channel
💥Azg Voices
💥School shot
💥Meme
💥vines
💥Daypic's
💥Funny video's
💥DayVlogs
Be STJosph tark #1 Batch
@Mickymg_1
@EyosiAl
@kingmiku
@yiduman19
Join us we will show u how school life is!!! 😜
#All_Right ....

Ratings & Reviews

1.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

2


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-02-02 09:53:07 የሴንጆ ተማሪ ጉድ / Stjosph oldies day


2.9K views06:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-01-04 20:31:53 / My First Youtube Video /


3.7K viewsMicky MG, 17:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-12-30 21:52:08
It’s only been a year since Graduation and we’ve lost Many R.I.P
1.1K viewsMicky MG, 18:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-09-15 19:40:46
Rip legend u were one of the best Teacher our batch have ever seen.
1.7K viewsMicky MG, 16:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-06-24 09:19:16 ፨እስካሁን 31 ዩንቨርሲቲዎች የ2013 አዲስ ገቢ ተማሪዎች መግቢያ ቀንን አሳውቀዋል

1.#AddisAbabaUniversity

ሰኔ 19 ና 20

2.#WolaytaSoddoUniversity

ሰኔ 26 እና 27

3 #WoldiaUniversity

ሰኔ 29 እና 30

4 #ASTU

ሰኔ 24

5. #GonderUniversity

ሰኔ 23 ና 24

6. #WollegaUniversity

ሰኔ 28 ና 29

7 #InjibaraUniversity

ሰኔ 28-30

8. #WachamoUniversity

ሰኔ 29 ና 30

9. #AssosaUniversity

ሰኔ 26-30

10. #WolloUniversity

ሰኔ 29 ና 30

11. #HawassaUniversity

ሰኔ 21 ና 22


12. #DebreTaborUniversity

ሰኔ 28 ና 29

13. #DebarkUniversity

ሰኔ 26-30

14. #AASTU

ሰኔ 24 ና 25


15. #DebreBirhanUniversity

ሰኔ 25-30

16 #JimmaUniversity

ሰኔ 24 እና 25

17. #SelaleUniversity

ሰኔ 24 ና 25

18. #WolkiteUniversity

ሰኔ 28 ና 29

19. #MekdelaAmbaUniversity

ሰኔ 27 - 29

20 #MekelleUniversity

ሰኔ 21 - 26(ጊዚያዊ)

21 #DireDawaUniversity

ሰኔ 27 - 30

22 #DillaUniversity

ሰኔ 22 ና 23

23 #BahirdarUniversity

ሰኔ 22 እና 23

24 #GambelaUniversity

ሰኔ 28 እና 29

25 #MettuUniversity

ሰኔ 28 እና 29

26 #SemeraUniversity

ሰኔ 26 እና 27

27 #MeddaWalabuUniversity

ሰኔ 28 እስከ 30

28 #WerabeUniversity

ሰኔ 28 እና 29

29 #EthiopianTechnicalUniversity

ሰኔ 28 እና 29

30 #Bulehora University

ሰኔ 28 እና 29

31 #Jigjiga University

ሰኔ 28 እስከ 30



New coming students
https://t.me/Freshstudents

            Share share
ለተጨማሪ መረጃ
╔═══════════╗
@ethiouniversity1 
@ethiouniversity1 
@ethiouniversity1 
╚═══════════╝
2.2K viewsMicky MG, 06:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-05-29 16:33:17
"አዲስ ገቢ ተማሪዎች ከሰኔ 21/2013 ዓ.ም ጀምሮ ወደየተመደቡበት ዩኒቨርሲቲ ይገባሉ" - የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር

አዲስ ገቢ የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ከመጪው ምርጫ በኋላ ሰኔ 21/2013 ዓ.ም ወደተመደቡበት ዩኒቨርስቲ እንደሚገቡ የየሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር ለቲክቫህ ዩኒቨርሲቲ አሳውቋል።

ከምርጫው በኋላ ሰኔ 21 ሁሉም የመጀመሪያ ዓመት ተማሪዎች ወደየተመደቡበት ዩኒቨርሲቲ እንደሚገቡ የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስትር ዲኤታ ሳሙኤል ክፍሌ (ዶ/ር) አረጋግጠዋል።

በሌላ በኩል ነባር ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ለመጪው ምርጫ ወደደቤተሰቦቻቸው በመሄድ በምርጫው ይሳተፋሉ ብለዋል።

"የተማሪዎቹ መሄድ ግዴታ አይደለም" ያሉት ሚኒስትር ዲኤታው ፤ መምረጥ ለሚፈልጉ ነባር ተማሪዎች እንዲመች ከምርጫው በፊትና በኋላ ያሉ ቀናት የዕረፍት ጊዜ እንደሚሆኑ ገልፀዋል።

"ምርጫ ማድረግ መብት እንደመሆኑ፤ መምረጥ የማይፈልጉ ነባር ተማሪዎች በያሉበት ዩኒቨርሲቲ መቆየት ይችላሉ" ብለዋል።

ነባር ተማሪዎቹ ብሔራዊ ምርጫ ቦርዱ ባዘጋጀው የበይነ መረብ የመራጭነት መመዝገቢያ አማካኝነት በምርጫው ለመሳተፍ የመራጭነት ምዝገባ አድርገዋል።

ተማሪዎቹ ወደየመጡበት አካባቢ በመሄድ በምርጫው እንዲሳተፉ ምርጫ ቦርዱ ውሳኔ ማስተላለፉን ቲክቫህ ዩኒቨርሲቲ ከዚህ ቀደም መዘገቡ ይታወሳል።

ቲክቫህ ዩኒቨርሲቲ : https://t.me/joinchat/RYD_4tbNBwRoKR2h

@tikvahuniversity
1.7K views YIDU , 13:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-05-16 19:02:22 ሰላም ሰላም optimistic batch



የፊታችን ማክሰኞ ማለትም 10/09/2013
ኦርጅናል የ12ኛ ክፍል ውጤት ስለደረሰ እንድትወስዱ እናሳስባለን


2.0K views YIDU , 16:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-05-08 11:06:29 የ2012 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ተፈታኝ ተማሪዎች ከምርጫ በኋላ ወደ ዩኒቨርሲቲ ይገባሉ

ከMoSHE ባገኘነው መረጃ ዘንድሮ ፈተናውን ወስደው ወደ ዩኒቨርሲቲ ለመግባት እየተዘጋጁ የሚገኙ ተማሪዎች ከምርጫው በኋላ ወደተመደቡባቸው ዩኒቨርሲቲዎች የሚገቡ ይሆናል የሚል አጭር ምላሽ ተሰጥቶናል፡፡

#SHARE
ለተጨማሪ መረጃ ቻናላችንን ይቀላቀሉን
https://t.me/joinchat/VGtShczWXgHMo8e4
@MerejaGram
2.0K viewsEYÓSÎ, 08:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-05-07 20:46:17 ምርጫ ና የዩንቨርሲቲ ተማሪዎች

ሁሉም ዩኒቨርሲቲዎች ከ #ግንቦት_18 ጀምሮ ተማሪዎቻቸውን ወደ ቤት ይሸኛሉ።

ምርጫው ግንቦት 28 ነው።

ወደ ዩኒቨርሲቲ መግባት የምንችልው ከ #ሰኔ_10 ቡሃላ እንደሁኔታው ታይቶ ይሆናል።

አዲስ ወደ ዩኒቨርሲቲ የሚገቡ ተማሪዎችም ከነባር ተማሪዎች ጋር ወደ ዩኒቨርሲቲ ይገባሉ። ስለዚህ ተማሪዎች የፍሬሽማን ኮርሶችን እያነበቡ እንዲቆዩ ተብሏል።

እስካሁን የ #Moshe'ን ውሳኔ ያረጋገጡ ዩኒቨርስቲዎች
Bahirdar University
woldia University ና
worabe University ናቸው።

ሌሎች ዩኒቨርሲቲዎችም ለተማሪዎቻቸው ማስታወቂያ ስለሚያወጡ እየተከታተልን እናቀርባለን።


New coming students
https://t.me/Freshstudents

            Share share
ለተጨማሪ መረጃ
╔═══════════╗
@ethiouniversity1 
@ethiouniversity1 
@ethiouniversity1 
╚═══════════╝
1.7K viewsEYÓSÎ, 17:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-05-07 20:26:20
ሁሉም የ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ከግንቦት 18 ጀምሮ ዩኒቨርስቲዎቻቸውን ለቀው እንዲወጡ

በሁሉም ዩኒቨርስቲዎች የሚገኙ ተማሪዎች ግንቦት 28 ከሚደረገው ምርጫ ጋር በተያያዘ ከግንቦት 18 ጀምሮ ዩኒቨርስቲዎቻቸውን ለቀው እንዲወጡ መመሪያ ተላልፏል::

በተጨማሪ ዘንድሮ ወደ ዩኒቨርስቲ መግባት የነበረባቸው ተማሪዎች ጥሪ እንዳይደረግላቸው በመመሪያው ተካቷል::

በዚህም መሰረት በርካታ ዩንቨርሲቲዎች ማስታወቂያ በማውጣት ላይ ይገኛሉ።

#SHARE
ለተጨማሪ መረጃ ቻናላችንን ይቀላቀሉን
https://t.me/joinchat/VGtShczWXgHMo8e4
@MerejaGram
1.4K viewsEYÓSÎ, 17:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ