Get Mystery Box with random crypto!

OHTUBET

የቴሌግራም ቻናል አርማ ohtubeet — OHTUBET O
የቴሌግራም ቻናል አርማ ohtubeet — OHTUBET
የሰርጥ አድራሻ: @ohtubeet
ምድቦች: ቴክኖሎጂዎች , ዜና
ቋንቋ: አማርኛ
ሀገር: ኢትዮጵያ
ተመዝጋቢዎች: 8.68K
የሰርጥ መግለጫ

ሰላም ፣ በዚ ቻናል ኦንላይን ብር እንዴት እንደምንሰራ የተለያዩ ዘዴዎችን የማቀርብበት ነው።
ዩትዩብ:- https://youtube.com/ohtubeet
subscribe በማድረግ ቤተሰብ ሁኑ🔥❤
For any comment @ohtube_bot

Ratings & Reviews

4.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

2

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-06-06 14:19:54

2.8K views11:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-01 17:18:31

2.8K views14:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-12-12 09:10:26
በየወሩ ከ15ሺ ብር በላይ መስራት የምትችሉበት፣ ምንም የስራ ልምድ የማይጠይቅ የ Online ስራ።

ብዙ ሰው ኢትዮጵያ ውስጥ አያውቀውም። ግን የተወሰኑ ሰዎች እየሰሩበት ነው። በፎቶው ላይ እንደምታዩት $1.66 በ10 ደቂቃ ነው የሰራሁት፣ እንዲሁም $10.6 በዚ ሳምንት ነው የሰራሁት።

ስለ ስራው ማብራሪያ ከፈለጋችሁ



የስራው ሊንክ http://bit.ly/PicoBonus

ማንኛውም ጥያቄ ካላችሁ መጠየቅ ትችላላችሁ። መልካም ቀን
678 views06:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-11-16 09:32:05
በዚህ ሳምንት መጀመሪያ ላይ ዩቲዩብ በብሎግ ልጥፉ ላይ በቪዲዮዎች ላይ አለመውደድ(Dislike Button) ቆጠራዎችን የግል (Private) ማድረግ እንደሚጀምር አስታውቋል። የጎግል ባለቤት የሆነው ኩባንያ ይህ ለውጥ ትንኮሳ እና ጥላቻን በማስወገድ መድረኩን የበለጠ ያሳተፈ ለማድረግ በዩቲዩብ ውስጥ ቀጣይነት ያለው ግብ አካል ነው ብሏል።

ዩቲዩብ አንዳንድ የቪዲዮ ገቢ መፍጠሪያ ፖሊሲዎቹን በተለይም በዝቅተኛ ጥራት እና ከልክ በላይ ለህፃናት ያነጣጠረ የንግድ ይዘት ሲለውጥ ቆይቷል። በጥቅምት ወር መገባደጃ ላይ የዩቲዩብ ስራ አስፈፃሚዎች ከቲክ ቶክ እና ስናፕቻት ጋር በሴኔት ፊት ለፊት ወጣት ተጠቃሚዎችን በመድረኮቻቸው ላይ ከሚደርስ ጉዳት ለመከላከል ጥረታቸውን ለመከላከል ተጠርተዋል።የዩቲዩብ ቡድን "በዚህ አመት መጀመሪያ ላይ፣ ለውጦች ፈጣሪዎቻችንን ከትንኮሳ በተሻለ ሁኔታ እንዲጠብቁ እና ያለመውደድ ጥቃቶችን እንዲቀንሱ ማድረግ ይችሉ እንደሆነ ለማየት በአለመውደድ ቁልፍ ሞክረን ነበር" ሲል የዩቲዩብ ቡድን በማለት ጽፏል። "እንደ የዚህ ሙከራ አካል፣ ተመልካቾች አሁንም አለመውደድ የሚለውን ቁልፍ ማየት እና መጠቀም ይችላሉ። ነገር ግን ቆጠራው ለእነሱ ስላልታየ፣ ቆጠራውን ከፍ ለማድረግ የቪዲዮ አለመውደድ ቁልፍን ኢላማ ለማድረግ ዕድላቸው አነስተኛ ሆኖ አግኝተነዋል።

የመውደድ አሰራሩ ራሱ እንዳለ ይቆያል፣ ስለዚህ ተመልካቾች የምክር ስልተ ቀመራቸውን ለማስተካከል ቪዲዮዎችን አለመውደዳቸውን መቀጠል ይችላሉ፣ እና ፈጣሪዎች የተሳትፎ ትሩ ስር ያላቸውን ትክክለኛ አለመውደድ ቆጠራቸውን በYouTube ስቱዲዮ ውስጥ ማየት ይችላሉ። በዩቲዩብ የፈጣሪ ግንኙነት የሆነው ማት ኮቫል በቪዲዮ ላይ “በአጠቃላይ ቁጥሩ ለህዝብ የማይታይ ከሆነ ለጭንቀት እና ለሀፍረት የመጋለጥ ዕድሉ አነስተኛ ነው” ሲል ገልጿል።
1.6K views06:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-11-05 09:04:05

1.7K views06:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-11-02 00:39:10
አይ ቴሌ የ500MB ጥቅል በ35 ብር ነገር ግን 501MB ሲሆን 32 ብር። ሰሞኑን እስከሚያስተካክሉት እስኪ ፓኬጅ ተጠቃሚዎች በት በት በሉ በ 400MB ም ይሰራል ። እስኪ ምን ትላላችሁ በዚ ጉዳይ
@ohtubeet
2.6K views21:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-10-31 09:25:17
እስኪ ፈታ በሉ።

1.9K views06:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-10-21 13:03:32




የሚገርም ሽልማት ተዘጋጅቷል
2.6K viewsedited  10:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-10-03 17:53:49
ኢንተርኔት ስለተጠቀማችሁ ብቻ 400 ብር የሚከፍላችሁ አፕ


3.6K views14:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-09-25 21:29:24
ሰላም እንዴት ናቹ ፣ ፒስ ሁኑ ባላችሁበት

ባለፈው ማለትም September 3 ላይ 5 ዶላር ደርሼ በቢትኮይን ሲከፈለኝ አሳይቻችሁ ነበር። ይሄው ዛሬ ደሞ ከ 21 ቀን በኋላ ድጋሚ 5 ዶላር ደርሼ ዊዝድሮው ላደርግ ነው። እስካሁን ይሄ አፕ ከሌላችሁ አሁኑኑ አውርዱት! ስልካችሁ ላይ Run በማድረግ ብቻ እናንተ ምንም ሳትለፉ ራሱ ነው ዶላር የሚሰራላችሁ። ሙሉ Review ከፈለጋችሁ ከነ Payout Proof ዩቲዩብ ላይ አለላችሁ (

)

አፑን Windows እና Android ስልካችሁ ላይ መጫን ትችላላችሁ። የፈለጋችሁትን ያህል Device ላይ መጫን ትችላላችሁ። ብዙ Device ላይ ከጫናችሁት እና login ካደረጋችሁ በአንድ ቀን ብዙ ዶላር ሊሰራላችሁ ይችላል። እኔ በስልኬ ብቻ ነው የጫንኩት።

አፑን በዚ ሊንክ Signup አድርጋችሁ ማውረድ ትችላላችሁ።
https://bit.ly/SignupBonusIPRoyal

@ethioairdrop
4.5K views18:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ