Get Mystery Box with random crypto!

Ethiopian Chelsea Fans

የቴሌግራም ቻናል አርማ official_ecf — Ethiopian Chelsea Fans E
የቴሌግራም ቻናል አርማ official_ecf — Ethiopian Chelsea Fans
የሰርጥ አድራሻ: @official_ecf
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 5.74K
የሰርጥ መግለጫ

Welcome to Ethiopian Chelsea fans official telegram channel
። ሁሉንም ጨዋታዎች #Live
። የተጫዋቾች የተመረጡ ፎቶዎች
። የተረጋጋጡ የዝውውር ዜናዎች
በዚህ ፔጅ ላይ ማስታዎቂያ እንዲለቀቅላችሁ የምትፈልጉ
@RONALDNIHO

Ratings & Reviews

3.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 3

2022-08-30 23:48:40
በድጋሚ ልጠይቃችሁ ግን በስሜት ሳይሆን በማሰብ ሜንዲ ቤንች መሆን አለበት ወይስ የለበትም ? ካልሆነስ መቼ ነው ቤንች የሚሆነው በኮሜንት ሀሣብ ስጡበት ።
Final Results
64%
አዎ ቤንች መሆን አለበት
50%
ቤንች መሆን የለበትም
22 voters208 viewsግሩምኒሆ ነኝ የቼልሲው ልጅ, 20:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-30 23:42:29 መሀል ላይ ወደድንም ጠላንም ጆርጊኒሆን ይዘን የትም አንደርስም ዘንድሮ የገቡብን ጎሎች በሱ ስህተት ነው ካንቴ ከጉዳት ካልዳነ ኮቫ ወደ ሙሉ ብቃቱ ካልተመለሰ ወይም አዲስ አማካይ ካላስፈረሙ በጆርጊኒሆን መቀጠሉ እጅግ ከባድ ነው
261 viewsግሩምኒሆ ነኝ የቼልሲው ልጅ, edited  20:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-30 23:40:27 ከ5 ጨዋታ 2 አሸንፈን 2 ተሸንፈን 1 አቻ ወጥተን 7 ነጥብ ብቻ ሰብስበናል
287 viewsግሩምኒሆ ነኝ የቼልሲው ልጅ, edited  20:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-30 23:39:17 አሳዛኝ ተሸናፊ ሆነናል
288 viewsግሩምኒሆ ነኝ የቼልሲው ልጅ, 20:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-30 23:38:58 ተጠናቀቀ
286 viewsግሩምኒሆ ነኝ የቼልሲው ልጅ, 20:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-30 23:38:35 የኩኩሬላ ትልቅ ፍላጎት ግን የሚደነቅ ነው
313 viewsግሩምኒሆ ነኝ የቼልሲው ልጅ, 20:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-30 23:37:43 ማእዘን ለቼልሲ
312 viewsግሩምኒሆ ነኝ የቼልሲው ልጅ, 20:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-30 23:35:07 አብዛኞቹ ፍላጎት እና ተነሳሽነታቸው የወደረ ነው የሚመስለው
339 viewsግሩምኒሆ ነኝ የቼልሲው ልጅ, 20:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-30 23:34:24 ከቶትንሀም ጋ ስንጫወት አስደናቂውን ቼልሲ ነበር ያየነው ከዛ በኋላ አልደገሙትም
301 viewsግሩምኒሆ ነኝ የቼልሲው ልጅ, 20:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ