ሰላም ቅዱሳን Standing Instruction Form ምን እንደሆነ ፣ እንዴት እንደሚሞላ ጥያቄ ለነበራችሁ የሚቀጥለውን ያንብቡ ። በቅድሚያ Standing Instruction Formን በትክክል መሙላት ።እንዴት የሚለው ከላይ ተያይዞአል ። በመቀጠል የሞሉትን ፎርም ይዘው ንግድ ባንክ አካውንት ያወጡበት ቅርንጫፍ በአካል መገኘት ። በዚህ መልክ ፌሎሽፓችንን ማገዝ ይቻላል ። #ማወቅ_ያለብን በወር አንዴ በመረጡት ቀን ብቻ ከአካውንቶ ላይ ተቀናሽ ይደረጋል ። ባለፈ ወር ካልቆረጠ በአሁኑ ወር ያለፈውን አስቦ እጥፍ አይቆርጥም ።የወሯን ብቻ እንጂ ለበለጠ መረጃ Yodahe Solomon 0953432157 @JesusIscomming Amanuel Fekadu 0946397351 @Amanuel_fekadu ያናግሩ። Eyoab Girum +251919187949 @eyoabgirum2 455 views20:33