ሰላም ቅዱሳን Standing Instruction Form በልዩ ልዩ ምክንያት ያልወሰዳችሁና ያላገኛችሁ ከላይ የተያያዘውን Print በማድረግ ከዚያም የሞሉትን ፎርም ይዘው ንግድ ባንክ አካውንት ያወጡበት ቅርንጫፍ በአካል መገኘት ፌሎሽፓችሁን ማገልገል ትችላላችሁ ። "እግዚአብሔር ፥ ቅዱሳንን ስላገለገላችሁ እስከ አሁንም ስለምታገለግሉአቸው ያደረጋችሁትን ሥራ ለስሙም ያሳያችሁትን ፍቅር ይረሳ ዘንድ ዓመፀኛአይደለምና ።" ዕብ 6 ፥ 10 GRADUATESም እንድታስጀምሩ ኦናበረታታለን ። ተባረኩ 349 views20:32