Get Mystery Box with random crypto!

ብዙ ጊዜ የምንመለከተው #ቻናል ሲቆራረጥብን የኬብላችን ኮኔክተር የላላ ስለሚመስለን አየነቀልንና እ | ƝƲƦƲ ሳይቴክ

ብዙ ጊዜ የምንመለከተው #ቻናል ሲቆራረጥብን የኬብላችን ኮኔክተር የላላ ስለሚመስለን አየነቀልንና እየሰካን ቻናል ለማምጣት ጥረት እናደርጋለን ።
በርግጥም የኮኔክተር መላላት የቻናል መቆራረጥ ችግር ሊያመጣ ይችላል ነገር ግን በዚህ ወቅት ቀጫጭን ስቲንገሮችና አሉሚኒየሙ ከመዳቡ የመሀለኛው ወፍራም ሽቦ ጋር ግንኙነት እንዳይፈጥር ጥንቃቄ ማድረግ አለብን ።
በስህተት ከተገናኙ ሪሲቨራችን ላይ ችግር ይፈጠራል ቻናሎቹም አይሰሩም።
ስለዚህ ሁሌም ኮኔክተር በምንሰካበት ወቅት ሁሉም ቀጫጭን ስቲንገሮችና አሉሚኒየም ፎይሉ ወደኋላ መሆናቸውን ማረጋገጥ ይጠበቅብናል። (በይበልጥ ለመረዳት ምስሉን ይመልከቱ)
እጅግ በጣም ቀላል ስህተት ነገር ግን ትልቅ ችግር!


ቴሌግራማችን http://t.me/nurudish/