Get Mystery Box with random crypto!

¦ በህይወትህ ያጣኸውን፣ የሌለህን እየቆጠርክ ያልተገባ አመለካከት ከመያዝህ በፊት እስኪ እራ | Abu-Hureyra-አቡ ሁረይራ

¦

በህይወትህ ያጣኸውን፣ የሌለህን እየቆጠርክ ያልተገባ አመለካከት ከመያዝህ በፊት እስኪ እራስህን በደንብ ተመልከተው። አንተ ጋር፣ ባንተ ውስጥ፣ ባንተ ላይ፣ ባንተ ዙሪያ፣ ባንተ እጅ ገንዝብ ሊግዛቸውም ሆነ ሊተካቸው የማይችላቸው ብዙ ብዙ ነገሮች አሉ። ወዳጄ አይንህን፣ ሃሳብህን፣ ልብህን ወደ ማዶ አሻግረህ ከመሄድህ በፊት፣ ስሌለህ ነገር እያሰብክ እንደተበዳይ እራስህን ከመውሰድህ በፊት ወደ ውስጥህ ተመልከት።

#Share
#Share
#Share

@nurmesjidgondar