Get Mystery Box with random crypto!

አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ ወደ መርከዝ አቢ አዩብ የቁርዐን ሂፍዝና መሰረታዊ የሸ | شـبـاب السـلـــفــــيــــيــن

አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ

ወደ መርከዝ አቢ አዩብ የቁርዐን ሂፍዝና መሰረታዊ የሸሪአ እውቀቶች ማዕከል ገብታችሁ ለመማር የተመዘገባቹህ ተማሪዎች በመዘግየታችን አውፍታን እየጠየቅን

በአዳሪ የተመዘገባቹህ መግቢያ ቀን ሀሙስ እንደሆን ለመግለፅ እንወዳለን

በተመላላሽ የተመዘገባቹህ ትምህርት የምንጀምረው ቅዳሜ መሆኑን አውቃችሁ በፕሮግራማችሁ እንድተገኙ

ማሳሰቢያ:

ከነገ (ቅዳሜ) ጀምሮ በስልክ የተመዘገባቹሁም ለመመዝገብ ፍላጎቱ ያላችሁም የሚያስፈልጉ ነገራቶችን በሟሟላት ከነገ ጀምሮ መመዝገብ ትችላላችሁ ።

ኮንቦልቻ በርበሬ ወንዝ አዲሱ ድልድይን ተሻግሮ ደዌይ ከአንሷር መስጅድ ዝቅ ብሎ

0925887118 /0712887118


https://telegram.me/abutoiba
https://telegram.me/abutoiba