Get Mystery Box with random crypto!

🕋Amarun islamic channel🕋©

የቴሌግራም ቻናል አርማ nurama2710 — 🕋Amarun islamic channel🕋© A
የቴሌግራም ቻናል አርማ nurama2710 — 🕋Amarun islamic channel🕋©
የሰርጥ አድራሻ: @nurama2710
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 89
የሰርጥ መግለጫ

For Islamic_info join us now.
Any comment or problem
@selenophile_fr or @nurama2710bot

Ratings & Reviews

4.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2021-10-29 22:00:00
236 viewsËŕŕòŗ, 19:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-10-26 07:31:56 "ነብዩ (ሰ.ዐ.ወ)፡
ዐዋቂና ብልህ ሰው ማለት ሥጋዊ ፍላጎቱንና ስሜታዊ ዝንባሌውን ተቆጣጥሮ ከሞት በኋላ ላለው ሕይወቱ የሰራ ነው። ሞኝ ተላላና ደካማ
ሰው ማለት ደግሞ ራሱን (ወደ ተከለከሉና አጥፊ ወደሆኑ እኩይ ተግባራት በምትመራው ነፍሱ) ስሜታዊ ዝንባሌ ቁጥጥር ሥር አውሎ
የዝንባሌው ተከታይ በመሆን (ምህረትና ጸጋውን ያላንዳች ጥረት) በባዶ ተምኔት ከአላህ የሚጠብቅ ሰው ነው። /ትርሚዚ/

==========================================
199 viewsËŕŕòŗ, 04:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-10-02 21:55:46
የዋልክላቸውን ውለታ ቢረሱ አይግረምህ

የጨረቃ ጥገኞች ቀን ቀን ይዘነጓታልና
216 viewsËŕŕòŗ, edited  18:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-09-17 12:42:12 ﷽ { የጁምዓ ቀን ሱናዎች }
1 ገላን መታጠብ
2 ሽቶ መቀባት (ለወንድ)
3 ጥርስ መፍቂያ መጠቀም
4 የክት ልብስ መልበስ ለወንድ (ነጭ ልብስ)
5 በጊዜ ወደ መስጂድ መሄድ
6 በእግር ወደ መስጂድ መሄድ
7 መስጂድ ውስጥ የሰዎችን ትከሻ አለመረማመድ
8 ኹጥባ እየተደረገም ቢሆን ተህየቱ መስጂድ መስገድ
9 ኹጥባ ወደ ሚያደርገው ኢመም መዞር እና ኢማሙን እያዩ ኹንባን ማዳመጥ
10 ኹጥባ በሚደረግበት ወቅት ፀጥታን መላበስ
11 ሰደቃ ማብዛት
12 ከሀሙስ ማታ እስከ ጁምዓ ዐስር ድረስ ሱረቱል ካፍ መቅራት
13 ዱዓ ማድረግ
14 የአላህ መልክተኛﷺ ላይ ሰለዋት ማብዛት
223 viewsşěmů, 09:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-09-11 22:12:41 አሰላሙ አለይኩም
ወራህመቱላሂ ወበረካቱ
*የአላህን ስም*
/አል ራህማኑ/
/አል ማሊኩ/
/አል ቁዱሱ/
/አል አሀዱ/
/አል ሰመዱ/
/አል ረዛቁ/
/አል ከሪሙ/
/ ይህን የአላህን ስም ለ9 ሰው ከላክ በአጭር ጊዜ ውስጥ የሚያስደስት ነገር ታያለህ ትደሰታለህ እንደቀላል ካየኸው ደግሞ ለ9 አመት ቻንስ ታጣለህ ቶሎ ብለህ ለምትወደው ሰው ላክ አላህ ከአንተጋ ከአንቺጋ ይሁን አሚን #
#share #share #share

@nurama2710 @nurama2710
@nurama2710 @nurama2710
@nurama2710 @nurama2710
215 viewsعمار , 19:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-09-11 22:09:42 ☞የዱንያን ጭንቀት አትሸከም ዱንያ ያአላህ ነች
☞ስለሪዝቅህም አይጭነቅህ ሪዝቅም ከአላህ ነው
☞ወደፊት የሚያጋጥምህን ችግር አታስብ በአላህ እጅነው ያለው
☞ስለ አንድ ሀሳብ ብቻ ተጨነቅ አላህን እንዴት ማስደሰት እንደምትችል አላህን ካስደሰትክ ተደስቶብህ ያስደስትሀል መብቃቂያ ሆኖህ የደስታን ሀብት ይሰጥሀል
☞ልብህ በደማበት የሂወት ችግር ተስፋ አቱቅረጥ
☞ወደ አላህ ተጣራ ወደ ኸይር ቀይርልኝ ብለህ
☞ሀዘን በስግደት ይጠፋል
☞ደስታ በዱአ ይመጣል
179 viewsعمار , 19:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-09-08 07:13:04 ᴀᴛ ᴏᴜʀ ʟᴏᴡᴇsᴛ : ᴀʟʟᴀʜ ɪs ᴏᴜʀ ʜᴏᴘᴇ.
ᴀᴛ ᴏᴜʀ ᴅᴀʀᴋᴇsᴛ : ᴀʟʟᴀʜ ɪs ᴏᴜʀ ʟɪɢʜᴛ.
ᴀᴛ ᴏᴜʀ ᴡᴇᴀᴋᴇsᴛ : ᴀʟʟᴀʜ ɪs ᴏᴜʀ sᴛʀᴇɴɢᴛʜ.

@moonlight3610
@nurama2710
@allfake25
171 viewsEyeላይት, 04:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-09-07 22:10:23 ተስፋ አትቁረጥ
==========
ምንም እንኳን ነገሮች ቢከብዱህ፣
ህይወት ፊቷን ወደ አንተ ብታዞርብህ፣
ትዕግስት አድርግ፣
ጠንክረህ ስራ፣
ሁሉን ለአላህ ሰተህ ዱኣ አድርግ፣
በአላህ ተመካ ይህ ላንተ በቂህ ነው።

መቼም ቢሆን በፍፁም ተስፋ እንዳትቆርጥ
አላህም አለ:-
ﻟَﺎ ﺗَﻘْﻨَﻄُﻮﺍ ﻣِﻦ ﺭَّﺣْﻤَﺔِ ﺍﻟﻠَّﻪِ ۚ۞
«ከአላህ እዝነት ተስፋ አትቁረጡ»
ቁርኣን 39÷53
┄┄┉┉✽» ✿ »✽┉┉┄┄
@nurama2710
170 viewsعمار , 19:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-09-06 20:27:55 ብዙ ጥሩ ነገር ሰራሁ ብለህ
ኩራት እንዳይዝህ
⇨ ትንሽ ወንጀል ብትሰራም
ትንሽ ናት ብለህ አትናቃት ።

☞ ነቢዩሏህ ኢብራሂም ዐለይ ሰላም
የቀጥተኞች መሪ የሆኑት
አሏህን ሲትርን ይጠይቃሉ ...
{.وَلَا تُخْزِنِى يَوْمَ يُبْعَثُون َ}
" በሚቀሰቀሱበት ቀንም አታዋርደኝ ፡፡"

{.يَوْمَ لَا يَنفَعُ مَالٌۭ وَلَا بَنُونَ }
" ገንዘብም ልጆችም በማይጠቅሙበት ቀን ፡፡"

{ إِلَّا مَنْ أَتَى ٱللَّهَ بِقَلْبٍۢ سَلِيمٍۢ }
" ወደ አሏህ በንጹህ ልብ የመጣ ሰው
ቢሆን እንጅ ፡፡"


كــــونــي مــفـتـــح الــخــير

وكــــونــي مــغلاق الشـــر
የመልካም ነገር መክፈቻ እንሁን

የመጥፎ ነገር ደሞ መዝጊያ ቁልፍ እንሁን

ይሄ ለእኛ የተሻለ ነው


መልካም ምሽት ይሁንላቹ
@nurama2710
252 viewsعمار , 17:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-09-02 22:58:35 ★ አስቸኳይ መልእክት ለመላው ሙስሊም
ማህበረሰብ
#share #share #share #share
ㅡㅡㅡㅡㅡㅡㅡㅡㅡㅡㅡㅡㅡㅡㅡㅡ

እንደደረሳችሁ አስተላልፉ!!!!!!!!!!!
ከዶ/ርዛኪር ናይክ የተላለፈ መልእክት
☞ ማስጠንቀቂያ አዲስ የቁርዐን ጥራዝ
""" play store """" ላይ ተለቋል።

ስያሜውም፦

"" The holy Quran in English translation """ ይባላል ተርጓሚው ግለሰብ ስሙም " maulvi sher Ali " ይባላል።

☞ እባካችሁ ይህን አፕልኬሽን ሙስሊሙ ማህበረሰብ እንዳይጠቀምበት ይህንን መልክት በማጋራት ሁሉም ሙስሊም ለሌሎች በማስተላለፍ ወይም ሼር በማድረግ የእስልምና ሀቁን ይወጣ!!!ዘንድ
ይጠየቃል።

" ዶ/ር ዛኪር ናይክ "
Share
@nurama2710
379 viewsعمار , 19:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ