Get Mystery Box with random crypto!

ፈገግ በል!! ዕንባህን እየማግህ ውስጥህ እያረረም ደስታህ ውስጥህ ዘቅጦ ፍዳና ሰቆቃ በላይ እያቆ | ኑ እናንብብ

ፈገግ በል!!

ዕንባህን እየማግህ ውስጥህ እያረረም
ደስታህ ውስጥህ ዘቅጦ ፍዳና ሰቆቃ በላይ እያቆረም
ዝቅ በል
ከፍ በል
ሳቅ በል
ፈገግ በል..የማይልህ የለም
ኑሮ ተኮስኩሶ የሚሳካ አይደለም
ፈገግ በል ትላለች ፎቶ ቤት ናት ዓለም፡፡

ይስማዕከ ወርቁ