Get Mystery Box with random crypto!

Rophnan ft Julian marley Merkeb (አርምሞ) የልቦናን መቅረፅ አብርቶ | ኑ እናንብብ

Rophnan ft Julian marley
Merkeb
(አርምሞ)


የልቦናን መቅረፅ አብርቶ
የሚጓዝ መች ይሰምጣል ከቶ
ወደ ውስጥ ላየ ለገባው
መርከቡ ሰፊ ነው ከውሀው


ሰው ራሱን ካዳመጠ ከራስ ከታረቀ
የመኖርን ሚስጢር እውነት አወቀ
ልብ ላይ ሁሌም ድምፅ አለ እሱን ተከተለህ
በሶስተኛው በሙሉ አይንህ ታያለህ


@Zephilosophy
@Zephilosophy