Get Mystery Box with random crypto!

ከሞት በፊት አንዲት ትንፋሽ ብቻ ቀርታኝ በጣዕረ ሞት ተከብቤ መኖር ይሉት የምድር ሸክም ሲንሸራተ | ኑ እናንብብ

ከሞት በፊት

አንዲት ትንፋሽ ብቻ ቀርታኝ
በጣዕረ ሞት ተከብቤ
መኖር ይሉት የምድር ሸክም
ሲንሸራተት ካጠገቤ
ህይወት ሳስታ ቀኗ አብቅቶ
የጤፍ ያህል ምን ብታንስም
ሞትን ቀድሜው አልሞትም

እግር ጥሏችሁ በደጄ
በዚያች ሰዓት የምታልፋ
ዜማዬን ነው የምትሰሙት
ለቅሶ የለኝም አትልፉ

ገጣሚ-ሩሚ
ተርጓሚ-ፍስሃ ጌትነት


@NuEnanbib