Get Mystery Box with random crypto!

#እባካችሁን_አስቸኳይ_ነው እኚህ እናታችን ዛሬ ጠዋት 22አካባቢ በደረሰባቸው ከፍተኛ የመኪና | ኑ እናመስግን

#እባካችሁን_አስቸኳይ_ነው

እኚህ እናታችን ዛሬ ጠዋት 22አካባቢ በደረሰባቸው ከፍተኛ የመኪና አደጋ ጉዳት ደርሶባቸው ልበመልካም
ሰዎች ወደ ምኒሊክ ሆስፒታል ወስደዋቸዋል!

እማማ ስማቸውን መናገር አልቻሉም አሁን በጆሮና በአፍንጫቸው ብዙ ደም እየፈሳቸው ስለሆነ ቤተሰቦቻቸውን በቶሎ ማግኘት አለብን
#እባካችሁን እንድረስላቸው #ሼር_SHARE እናድርግላቸው
"ለመልካም ስራ ረፍዶ አያውቅም"
"ባይሽ_ኮልፌ_በጎ_አድራጎት
0913061429-ፍቃዱ አበራ