Get Mystery Box with random crypto!

ነጭ ሳር ካምፓስ ተማሪዎች ህብረት (አ.ም.ዩ)

የቴሌግራም ቻናል አርማ nscssuinfoamu — ነጭ ሳር ካምፓስ ተማሪዎች ህብረት (አ.ም.ዩ)
የቴሌግራም ቻናል አርማ nscssuinfoamu — ነጭ ሳር ካምፓስ ተማሪዎች ህብረት (አ.ም.ዩ)
የሰርጥ አድራሻ: @nscssuinfoamu
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.37K
የሰርጥ መግለጫ

☞This is the official Nech Sar Campus Students' Union Telegram channel(AMU)
☞ይህ በአ.ም.ዩ የነጭ ሳር ካምፓስ ተማሪዎች ህብረት ቻናል ነው።
[በአርባ ምንጭ ዩኒቨርስቲ ህክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ]
➡️መረጃ እና አስተያየት ለማድረስ
👇👇👇👇👇👇👇
@NSSU_AMU_bot
🖕🖕🖕🖕🖕🖕🖕
ላይ ✍️ይፃፉልን።

Ratings & Reviews

5.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

3

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-08-12 23:25:04
የ COC የፈተና ፕሮግራም ስለማሳወቅ

ፋርማሲ አንስቴዚያ MRT------ 23/12/2014
ነርስ ------------------------ 24/12/2014
ሕክምናና ጤና መኮንን --------25/12/2014
ሚድዋይፍ ዴንታል ሜድስን አንቪሮመንታል ሄልዝ -----26/12/2014
MLS, Psychiatric nurse, pediatric nurse -----27/12/2014
799 views... ., edited  20:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-12 06:39:35
856 views... ., 03:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-04 20:30:53
የማይንድ ሴት/Mind-Set/ ፐብሊክ ሌክቸር ፕሮግራም ማስታወቂያ

አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የፊታችን ዓርብ ሐምሌ 29/2014 ዓ/ም ከጧቱ 02፡30 – 05፡30 ለዩኒቨርሲቲው መምህራንና የአስተዳደር ሠራተኞች እንዲሁም ቅዳሜ 30/2014 ዓ/ም ከጧቱ 02፡30 – 05፡30 ለዩኒቨርሲቲው ተማሪዎች በማይንድ ሴት/Mind-Set/ ላይ ያተኮረ ፐብሊክ ሌክቸር በዋነው ግቢ መግቢያ በር አካባቢ በሚገኘው አዳራሽ አዘጋጅቷል፡፡

የዓለም አቀፍ ወጣቶች ፌሎውሽፕ ኢትዮጵያ ሊቀመንበር እና የልቦና ውቅር ትምህርት ስፔሻሊስት (International Youth Fellowship Ethiopia Chairman and Mind-Set Education Specialist) የሆኑት ዶ/ር ቾ ሱንግዋ (Dr Cho Sunghwa) የሚያቀርቡ ይሆናል፡፡ ስለሆነም በተገለጸው መርሃ-ግብር መሠረት በመገኘት እንድትታደሙ የተጋበዛችሁ መሆኑን ዩኒቨርሲቲው ያስታውቃል፡፡

የኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት
298 views... ., 17:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-09 09:24:38
ለእስልምና ዕምነት ተከታዮች በሙሉ መልካም የኢድ-አል አድሃ በዓል እንዲሆንላችሁ እየተመኘን በዓሉ የሰላም፣ የደስታ እና የፍቅር እንዲሆን መልካም ምኞታችንን ከወዲሁ እንገልፃለን፡፡
ዒድ ሙባረክ!

አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ነጭሳር ካምፓስ ተማሪዎች ህብረት

Eid Mubarak!
708 views... ., edited  06:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-09 11:58:35
1.3K views... ., 08:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-08 23:37:31 ማስታወቂያ

የኮሮና በሽታ  እያስከተለ ያለውን ዘርፈ ብዙ ጉዳት ለመቀነስ እና ለመከላከል የኮሮና በሽታ መከላከያ መንገዶችን  መተግበር ብሎም የመከላከያ ክትባቱን  መከተብ ሚናው የላቀ ነው፡፡ በመሆኑም  3ኛው ዙር የኮሮና በሽታ መከላከያ ክትባት  ከሰኔ 2/2014 ዓ.ም ጀምሮ በሀገር አቀፍ ደረጃ ይሰጣል፡፡

ስለሆነም ሁሉም  የዩኒቨርሲቲያችን  ማኅበረሰብ በሁሉም ካምፓሶች በተዘጋጁት የክትባት ጣቢያዎች በመሄድ በመከተብ እንዲሁም  ሌሎች መከላከያ መንገዶችን ማለትም፤ እጅዎን አዘውትሮ በሳሙና በመታጠብ/በሳኒታይዘር በማፅዳት፤ የአፍና የአፍንጫ መሸፈኛ ማስክ በመጠቀምና አካላዊ ርቀትዎን በመጠበቅ የቫይረሱን ስርጭት ለመቀነስ የሚደረገውን ጥረት እንዲደግፉ ሲል  ዩኒቨርሲቲው ጥሪውን ያስተላልፋል፡፡

ልብ ይበሉ! ከዚህ ቀደም ክትባቱን ጨርሰው የተከትቡና 6 ወራት የሞላቸው በሙሉ ይህንን ተጨማሪ ክትባት መከተብ ይገባቸዋል፡፡

ይከተቡ:- ራስዎንና ሌሎችን ከኮሮና በሽታ  ይከላከሉ!!

የተማሪዎች አገ/ት ማዕከል ዳይሬክቶሬት
1.1K views... ., 20:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-16 20:52:39 2014 UG Freshman Academic Calendar
1.3K views... ., 17:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-13 17:12:02
1.5K views... ., 14:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-12 12:28:56
1.6K views... ., 09:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ