Get Mystery Box with random crypto!

Noel School-Kara

የቴሌግራም ቻናል አርማ noelschool — Noel School-Kara N
የቴሌግራም ቻናል አርማ noelschool — Noel School-Kara
የሰርጥ አድራሻ: @noelschool
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 910

Ratings & Reviews

4.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

2

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2023-06-05 19:39:02
235 views16:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-05 19:38:41 የ2015 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ት/ቢሮ የሁለተኛ መንፈቅ አመት የ6ኛ እና የ8ኛ ክፍል የሞዴል ፈተና የሚሰጥበት የፈተና ፕሮግራም
236 viewsedited  16:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-14 15:31:46 ውድ እና የተከበራችሁ የት/ቤታችን ባለቤት፣መምህራን ና ሰራተኞች(ለእናቶች) እና የተማሪዎቻችን እናቶች እንኳን ለእናቶች ቀን አደረሳችሁ!!!!!!!

እናት ለዘላለም ትኑር!

እናት የአለም መድሃኒት ነች
781 views?!?!?!?!, edited  12:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-09 18:57:09
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የ 6ኛ እና 8 ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ ፈተና ቀናት ይፋ አደረገ።

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የፈተና ዝግጅትና አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ ዲናኦል ጫላ የ 8ኛ ክፍል  ፈተና ሰኔ 19 እና 20 እንዲሁም የ 6ኛ ክፍል ፈተና ሰኔ 26 እና 27 እንደሚሰጥ ተናግረዋል::

አያይዘውም ቢሮው ከተማ አቀፍ ፈተናዎቹን ውጤታማ በሆነ መልኩ ለመስጠት ከፍተኛ ዝግጅት ሲያደርግ መቆየቱን የተናገሩ ሲሆን ትምህርት ቤቶች ተማሪዎቹን የበለጠ ማዘጋጀት እንዲችሉ ከከተማና ክፍለ ከተሞች ጋር በጋራ በመሆን የሞዴል ፈተናዎችን እንዲሰጡ አሳስበዋል ::

በ 2015 ዓ. ም 75,100 የ8ኛ እንዲሁም 75,078 የ 6ኛ ክፍል ተማሪዎች ከተማ አቀፍ ፈተናውን እንደሚወስዱ ከስራ ክፍሉ ያገኘነው መረጃ ያሳያል ::
966 viewsJohn Soli, 15:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-27 15:42:56
264 viewsJohn Soli, 12:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-21 17:22:09 ነገ ማለትም 14/08/2015 ዓ.ም የቅዳሜ ትምህርት ከ5ኛ-8ኛ ክፍል በተለመደው መደበኛ ሰዓት እንደሚኖር እናሳውቃለን።
ት/ቤቱ
235 viewsJohn Soli, 14:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-20 19:48:25
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ1444ኛው ኢድአልፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ።

መልካም ዒዲ
400 viewsJohn Soli, edited  16:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-18 13:22:48 ለተከበራችሁ የት/ት ቤታችን መላው ማህበረሰብ በት/ት ቤታችን ስም የተከፈቱ ሀሰተኛ የቴሌግራም ቻናሎች መኖራቸውን በተለያዪ መንገዶች አረጋግጠናል። ስለሆነም የት/ት ቤቱ ትክክለኛ የቴሌግራም ቻናል ከ820 በላይ ተከታይ ያለው እና ሊንኩም ይህ መሆኑን እናሳውቃለን። (https://t.me/noelschool)
                                ት/ት  ቤቱ
549 viewsJohn Soli, 10:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-15 19:34:25
ለመላው የት/ት ቤታችን የክርስትና እምነት ተከታዬች እንኳን ለትንሳኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ።
131 viewsJohn Soli, 16:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-14 20:14:26
205 viewsJohn Soli, 17:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ