Get Mystery Box with random crypto!

ኤልሮኢሽ መቼ ይሆን?? ከላይ ከላይ ካለው ሰማይ አንገቱን ዝቅ አድርጎ አይኑ አንቺ | ኖህቶኤል ከመጻሕፍት ገፅ📚

ኤልሮኢሽ መቼ ይሆን??

ከላይ ከላይ ካለው ሰማይ
አንገቱን ዝቅ አድርጎ አይኑ አንቺን የሚያይ
እላይ ያለውን የፈጠረሽን ጌታ
ከማንም ከምንም እጅግ የበረታ
ያ የላይኛውን በስስት 'ሚያይሽን
እጆችሽን ዘርጊ ልያዝሽ ያለሽን
አንቺም 'ምታዪው ተክለሽበት አይንሽን
ኤልሮኢሽ መቼ ይሆን??



በ ዮቶራዊት «Dedicated to our country whos passing through a lot right now»