Get Mystery Box with random crypto!

ኖህ ኢትዮጵያ

የቴሌግራም ቻናል አርማ noahethiopia — ኖህ ኢትዮጵያ
የቴሌግራም ቻናል አርማ noahethiopia — ኖህ ኢትዮጵያ
የሰርጥ አድራሻ: @noahethiopia
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.83K
የሰርጥ መግለጫ

🔴 ዓለምን በስውር እየመሩአት ያሉት የሚስጥር ማህበራት ከመቼውም በላይ ተጠናክረዋል፤ እጃቸውንም በሰው ልጅ ሁለንተናዊ መስተጋብር ላይ በስፋት አስገብተዋል።
🔴 በሀገራችንም ልዩ የሆነ የቁጥጥር ስልቶችና መረቦችን ዘርግተዋል።
👉 በዚህ ቻናል ስለሚስጥር ማህበራቱ ስልታዊ አሰራርና ከነሱ ሴራ እራሳችንን እንዴት መከላከል እንደምንችል በሰፊው የምናይ ይሆናል።
ሀሳቦን: @noah_ethiopia_bot

Ratings & Reviews

2.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

2

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-05-02 20:18:56 ዛሬ ኢትዮጵያ ላይ እየሆነ ያለው ምንድን ነው? አላማውስ?

ኢትዮጵያ ከዓለም በተለየ መልኩ ለረጅም ሺህ ዓመታት ፈጣሪዋን አጥብቃ የያዘችና የምታመልክ ሀገር መሆኖ ይታወቃል። ከዛም ባለፈ ኢትዮጵያ ታላላቅ ሚስጥሮችን የያዘች ሀገር መሆኗም ይታወቃል። ከነዚህ ሚስጥራት መሃከል ፈጣሪ ከአዳም ነጥቆ በኪሩቤልና ሱራፌል ነበልባል እሳት የሚያስጠብቀው የህይወት ዛፍ አንዱ ነው። የህይወት ዛፍ አዳም ከፈጣሪ ትዕዛዝ በወጣ ጌዜ የተነጠቀው ዘላለማዊ ህይወትን የሚሰጥ ሞትን የሚያስቀር ዛፍ ነው።ይህ የህይወት ዛፍ በጣና ኢትዮጵያ ነው የሚገኝው።

ይህን ጠንቅቆ የሚያቀው ዲያቢሎስ የህይወት ዛፍ መገኛ የሆነችውን ኢትዮጵያ በመቆጣጠር ለሰው ልጅ ዘላለማዊ ህይወት በመስጠት ለሱ የተገዙና ለሱ እየሰገዱ እንዲኖሩ ለማረግ አጥብቆ ይሻል። ያ ብቻም ሳይሆን በመጨረሻው የዓለም ፍፃሜ ውጊያ አርማጌዶን ፈጣሪን ረቶ መላ ፍጡርን ለመግዛት ያልማላ። ትላንትም ታላቅ ስልጣኑን አሳጥቶ ወደ ሲኦል እሳት ያስጣለውን ይህ ስልጣን ወዳድነቱና የፈጣሪን ቦታ መሻቱ ዛሬም አለቀቀውም።

ታዲያ ይህን እቅዱን ለማሳካት ማለትም ፈጣሪን በአርማጌዶን ውጊያ ለመርታት ብሎም በጣና በስውር የሚገኘውን የህይወት ዛፍ በእጁ ለማስገባት ታላቅ ፈተና የሚሆኑብኝ የሚላቸው ለፈጣሪ የሚገዙ ህዝቦችን ነው። በመላ ዓለም ያሉ አማኝ ህዝቦችን በስልጣኔ ስም በተለያዩ ሴራዎች ከሀይማኖት አስተምህሮ እያራቀ ኢ አማኝ ይሆኑ ዘንድ ብዙ ተግቷል በብዙም ተሳክቶለታል። ታዲያ በመላ ዓለም ማፍረክረክ የቻለውን ሀይማኖት በኢትዮጵያ ብቻ ማሳካት አልቻለም። የህይወት ዛፍ በምትገኝበት ብሎም የመጨረሻው ውጊያ አርማጌዶን በሚካሄድባት ኢትዮጵያ ሀይማኖትና ሃይማኖተኞች እያሉ ፈፅሞ ህልሜን ማሳካት አልችልም የሚለው ሳጥናኤል ፤ ኢትዮጵያን ዋና ጎሌ ናት ብሎ ከተነሳ ረዘም ያሉ ዓመታት ተቆጥረዋል።

በኢትዮጵያ ሀይማኖትን ለማፍረክረክና ህዝቡን እንደሌላው የአለም ህዝብ ኢ አማኝና የሱ ተከታይ ለማረግ በግብርአበሮቹ ኢሉሚናቲዎች አማካኝነት አንድ እቅድ ነድፎ በመሥራት ላይ ይገኛል። ይህም 'ኢትዮጵያንን በኢትዮጵያውያን የማፍረክረክ እቅድ ነው። ኢትዮጵያውያን ከጥንት ጀምሮ ሊአፍረከርኳቸው የመጡትን ጠላቶች ሁሉ በመመከትና በመደምሰስ ፍፁም መሆናቸውን የተረዱት እኒህ የሳጥናኤል አላማ አስፈፃሚዎች ኢትዮጵያን በራሷ ልጆች(ባንዳዎች) ለማፍረክረክ ወስነው ወደተግባር ገብተዋል። እኤአ ከ2014 በፊት የዓላማችን አስፈፃሚ ይሆናሉ ያሏቸውን 180 ኢትዮጵያውያን በየዘርፉ መልምለው በተለያየ ሽፋን ወደ አሜሪካ በመላክ በሲአይኤ በኩል ከፍተኛ የተባለ ስልጠና እንዲሰጣቸው አድርገዋል። ይህ በአይነቱ ረቀቅ ያለ ስልጠና እኒህን ሀገራቸውን ለማፍረክረክ ለተስማሙት 180 ባንዳዎች ትልቅ ችሎታን ያላበሰ ነበር። ከሰው ሳይኮሎጂና የማሰብ አቅም በላይ በሆነ መልኩ ተልኳቸውን ለመከውን የሚያስችላቸው ረቂቅ ስልጠናም እኤአ በ2014 ዓም አጠናቀው ለመመረቅ ችለዋል። ከዛ በኋላ ባለው ጊዜ ወደ ኢትዮጵያን በመግባት በመንግሥት ደረጃ
የስልጣን መንበር ላይ በመቆናጠ በግል ደረጃ ደሞ በሁሉም ዘርፍ ወሳኝ ቦታዎችን በመያዝ ስራቸውን በረቀቀና በተናበበ መልኩ በመከወን ላይ ይገኛሉ። እኒህ 180 ሀገራቸውን ለማፍረክረክና ለመሸጥ የተመለመሉ ባንዳዎች ዋና አላማ የሚከተሉት ናቸው

1. በሀገሪቱ ያሉ ሀይማኖትና ሃይማኖተኞችን በተቻለ ሁሉ ማፍረክረክና ኢ አማኝ ማድረግ። የሀይማኖት ተቋማትን ማውደም አባቶችንና ሀይማኖተኛውን መግደል ወዘተ....

በሀገራችን ብዛት ያላቸው ገዳማት ፣ ቤተክርስቲያንናትና መስኪዶች በረቀቀ ሴራ በየቀኑ እየወደሙ እንደሚገኙ ልብ በሉ።
በርከት ያሉ የሃይማኖት አባቶች በጅምላ እየተረሸኑ ነው።
በየጊዜው እንደ ቀልድ ከባባድ እሳቶች እየተነሱ ገዳማት ፣ አድባራትና ታላላቅ ቦታዎች እንዲወድሙ እየተደረገ ይገኛል።
በቀጣይ ደሞ የለየለት የሃይማኖት ግጭት አስነስቶ ተቋማቱን ለማፍረክረክ እየተሰራ ይገኛል።

2. ጠንካራ ሀገራዊ ፍቅርና ስሜት ያለው ትውልድ እንዳይፈጠር ከስር ከስር መስራት። ሀገር ወዳዱን ማህበረሰብ መረሸን መጨፍጨፍ ማዳከም

ስለ ሀገራችን ያገባናል ፣ ባህልና እሴቶቻችን አይሸርሸሩ የሚል ጠንካራ ማህበራዊ መሠረት ያላቸውን ህዝቦች የመጨፍጨፍ ስራ በብዛት እየተከናወነ ይገኛል። በሲአይኤ በኩል ባሰለጠኗቸው አክቲቪስት ኢትዮጵያዊን አማካኝነት እኒህን ሀገር ወዳድ ህዝቦች የተለያየ ስም በመስጠት ለማመን በሚከብድ ቁጥር በሌላው ህዝብ ይጨፈጨፉ ዘንድ የሴራ ስራቸውን እየሰሩ ይገኛሉ። ከሰሜን እስከ ደቡብ በብሄርና ፖለቲካ ግጭት ስም በገፈ የሚቆጠሩ ሀገር ወዳድ ማህበረሰቦች የጅምላ ጭፍጨፋ የሚደረግባቸው መንግስት አቅም አጥቶ ሳይሆን ስውር አላማቸው በማስፈፀም ላይ ስለሆኑ ነው።

3. የኢትዮጵያ እሴቶችን በነደፉት የተለያዩ የሴራ ስልቶች በመሸርሸር በሰይጣኒዝም ሀይማኖት እሴቶ መተካት። ማለትም ግብረሰዶማዊነት ፣ ልቅነት ፣ እራስ ወዳድነት፣ ገንዘብና ዝና ወዳድነት ወዘተ.....

ትውልዱ ከሀገሩ እሴቶች ይልቅ በምዕራባውያኑ ልቅ ባህል ይሳብ ዘንድ ከ30 ያላነሱ ቻናሎችን በመክፈትና ሶሻል ሚዲያውን በመጠቀም ስልጠናውን በሰጧቸው የተለያዩ አባሎቻቸው በኩል ከፍተኛ የሆነ የትውልዱን አእምሮ በማጠብ ላይ ይገኛሉ።
በተለይ ኢንርኔትና የቲቪ ቻናሎች ዋጋ እጅግ እርካሽ እንዲሆን የተደረገው አዋጭ ሁኖ ሳይሆን የትውልዱን አይምሮ ለመሸርሸር ሁነኛ አማራጭ ስለሆነ ነው። በቀጣይ ደሞ ኢንተርኔትን በየቤቱ በነፃ ሁላ ለማስገባት እየተሰራ ይገኛል።

4. በኢንዱስትሪ ማስፋፋትና ስራ ፈጠራ ስም ለመጨረሻው የአርማጌዶን ውጊያ ይሆነናል የሚሉትን ቦታዎች በኢንዲስትሪ ፖርክ ስም ከልሎ በመያዝ የረቀቁ መሳሪያዎች ማምረት። እነዚህ ቦታዎች ወሳኝና እስትራቴጂካዊ ቦታዎች ከመሆን ባለፈ ከፍተኛ የሆኑ ረቂቅ ማዕድናት የያዙ ስፍራዎች ናቸው።

በነገራችን ላይ አብዛኞቹ የኢንዱስትሪ ፖርኮች የተገነቡት ገዳማት አድባራትና መስኪዶች በነበሩበት ባሉበት ስፍራ ነው። አባቶቻችን እኒህን ስፍራዎች በመንፈስ እየተመሩ ቀድመው አውቀው የያዟቸው አስፈላጊነታቸውን ስለተረዱት ነው።

5. በቴክኖሎጂና ዘመናዊነት ስም ረቂቁንና መላ ህዝቡን በቁጥጥር ስር የሚከተውን ማይክሮ ቺፕ በመላ ኢትዮጵያዊያን መቅበር ይገኙበታል።

በአሁኑ ሰዓት መንግሥት ከፍተኛ ትኩረት የሰጠው የዲጂታል ገንዘብ ልውውጥ ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን ለማጥመድ እጅግ አስፈላጊ መሆኑ ስለታመነበት ነው።

6. Privatization! ሀገራችን ኢትዮጵያን በዘመናዊነት መውረስ። የኢትዮጵያን የጀርባ አጥንት የሆኑ ተቋማት ለምዕራባውያኑ መሸጥ።

ኢትዮቴሌኮም በከፊል ተሽጧል። በቀጣይ ደሞ የኢትዮጵያ አየር መንገድን ጨምሮ ፣ መብራት ሀይልን ፣ የማዕድን ቦታዎችን ፣ ኢንደስትሪ ፖርኮችን ወዘተ ለመሸጥ ታቅዷል።

7. ወዘተ.....

በአሁኑ ሰዓት በኢትዮጵያ የሚደረጉ አብዛኞቹ ነገሮች በሴራ የተተበተቡና ፍፁም ሰይጣናዊ መሆናቸውን ልናስተውል ይገባል። በስሜት ተነሳስተን ከመወሰናችን በፊት ደጋግመን ማሰላሰል ይገባናል።
7.7K viewsedited  17:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-27 11:14:52 ሰላም
1.7K views08:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-10-28 10:19:41 የሳጥናኤል ጎል ኢትዮጵያ ቁጥር 4 ክፍል 11 ንዑስ ክፍል 3

በዚህ ክፍል ትረካ የፊፋው ተወካይ ኢትዮጵያዊን ኳስ አፍቃሪዎችን ለማደንዘዝና ገንዘቡን ለመዝረፍ ያቀዱት እቅድ ተተርኮበታል።

የኢትጵያ ህዝብ እግርኳስን ከመውደዱ አልፎ ወደማምለከ እስኪሸጋገርና በጥልቅ እንዲደነዝዝ በርከት ያሉ እቅዶች ነድፈዋል። በድንዛዜው ሀገሪቱ መከበቧን እንዳያስተውል ፣ የኢኮኖሚ ቀኝ ተገዢ እየሆነች እንደሆነ እንዳይረዳና እንዳይጠይቅ ለማረግ ታቅዷል።

ታዋቂ ታዋቂ ተጫዋቾችን ወደ ሀገሪቱ መላክ የእቅዳቸው ክፍል ሲሆን ዋናው የሴራ እቅዳቸው ግን ቁማር ነው።

በኳስ ቁማር ጥቂት አብልቶ ብዙ ለመብላት እቅድ ነድፈዋል። ለመላው አለም 1 ትሪሊዮን ዶላር ለኢትዮጵያ ደሞ 60 ቢሊዮን ዶላር ይህን እቅድ ለመተግበር መድበዋል። በዚህ መነሻ ገንዘብ ህዝቡን ጥቂት ጥቂት እያበሉ የቁማር ቋሚ ሱሰኛ ካረጉ በኋላ የህዝቡን ገንዘብ እየበዘበዙ ለመብላት አቅደዋል። በኢትዮጵያ የመደቡት 60 ቢሊዮን ዶላር ለማብላትና በአንፃሩ ወደ 600 ቢሊዮን ዶላር ከህዝቡ ለመብላት ነው ። ከሚገኘው የገንዘብ ትርፍ ባለፈ ግን ዋናው አላማ ህዝቡን በኳስና ቁማር ሱሰኛ አርጎ ማደንዘዝ ነው።

እግረመንገዱንም ህዝቡ የዲጂታል ስርዓቱን እንዲላመደው ቁማሩ በብዙ ያግዛል። የአለም ፋይናንስ ተቋም በኢትዮጵያ ለመተግበር የከበደውን በሞባይል ገንዘብ ልውውጥ በዚህ የቁማር ስልት ለማሳካት አቅደዋል።

#በሀገራችን ካለፉት 3 ዓመት ጀምሮ የተጀመሩትና በርካታ ታዳጊና ወጣቶችን ቋሚ ሱሰኛ እያረጉ ያሉት በየሰፈሩ የተበራከቱት የኳስ ቁማር ቤቶች የነዚሁ የሉሲፈሪያን እቅድ ክፍል ነው። ዛሬ ላይ በዚህ ሱስ ተይዘው የደነዘዙ ወጣቶች ቀላል አደሉም። ከጠዋት እስከ ማታ ሀሳባቸው ሁሉ ኳስ የሆነባቸው በርካታ ናቸው። ሀገር ፣ ሀይማኖት ፣ ቤተሰብ ፣ አላማን ወዘተ... ለማሰብ ጊዜ አጥተው በየቁማር ቤቱና በየስልኮቻቸው በኳስ ቁማር የተወጠሩ ኢትዮጵያን ተበራክተዋል። ከሱሱ ለመላቀቅ እስከ ፀበልና ሱባኤም የደረሱ አሉ።

#መፍትሔ: በሚቻለን ሁሉ የኳስ ቁማር አንጀምር። የጀመርን ግን ምን ያህል ጊዜና ገንዘባችንን እየበላን መሆኑን አውቀን ከሱሱ ለመውጣት እንቁረጥ። ይሄ ቁማር በአጋጣሚ የመጣ ሳይሆን በሉሲፈራያኑ ታቅዶና ተጠንቶ ገንዘብህን ለመብላትና ትውልዱን ለማደንዘዝ የተሴረ መሆኑን አውቀን በጊዜ ልንነቃ ይገባል።

በቀጣይ ክፍል በአርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ያቀዱትን ሰፋ ያለ ሴራ እናቀርብላችኋለን።

#ሼር_በማረግ_ህዝባችንን_እናንቃ
4.9K views07:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-10-04 10:59:38 #ኢሉሚናቲዎች ሀገራችን ኢትዮጵያን ለመቆጣጠርና ከህገ እግዚአብሔር አውጥተው በሰይጣኒዝም ሀይማኖት ስር ለማስገባት ያላቀዱት እቅድ ፣ ያልመደቡት በጀት ፣ ያላሴሩት ሴራ የሌለ ቢሆንም ከሁሉ በላይ በሆነው ፈጣሪያችን እስከታመንና እስከተገዛን ድረስ እንደቀድሞ አባቶቻችን ደጋግመን የማናሸንፍበት ምክንያት የለም። ከምንግዜውም በላይ ንቁዎችና ብልሆች መሆን ያለንበት ጊዜ ላይ ነንና ከለት ተለት የከፋፋዬች አጀንዳ ወጥተን በአንድነት እንቁም
3.9K views07:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-10-04 10:42:05 የሳጥናኤል ጎል ኢትዮጵያ ቁጥር 4 ክፍል 11 ንዑስ ክፍል 2

በዚህ ክፍል ትረካ ኢትዮጵያዊያንን በወሲብ ሴሴኝነትና ግብረሰዶማዊነት ለማጥመድ የታቀደው አደገኛ እቅድ በዝርዝር ተተርኮበታል

የኪነጥበብ ተወካዩ ቢሊየነር የሰጠው የወሲብ ፊልሞችን (porn) በኢትዮጵያ ለማስፋፋት የያዙት እቅድ ተተርኮበታል።
በስብሰባው ላይ እንዲህ ይላል
"በኢትዮጵያ የወሲብ ፊልሞች የማየት ፍላጎት ቢኖርም የኢንተርኔት ዋጋ ውድ በመሆኑ መታየት ያሉባቸው ጥራታቸውን የጠበቁ ቪዲዬዎቻችን እየታዩ አደለም። በከተሞች ሙሉ ለሙሉ ቤት ለቤት የሚደርስ ርካሽ ብሎም ነፃ ኢንተርኔት ማመቻቸት የመጀመሪያ እቅዳችን ነው። ያን ካሳካን በኋላ የብልግና ፊልም (porn) በገፍ ለማሰራጨት አቅደናል። ይህ መሆን የሚችለው ግን የኛ ተቋማት በቴሌኮሚኒኬሽን ዘርፍ ገብተው ኢንተርኔቱን ተደራሽና ርካሽ ብሎም ነፃ ማረግ ሲችሉ ነው። ሌላው የያዝነው እቅድ ኢትዮጵያዊ ቆነጃጅትና ታዋቂ ተዋናዮችን በረብጣ ዶላር አማለን ወደ ወሲብ ፊልም ስራ ለማስገባት እየሰራን እንገኛለን"።

#ይህ እቅዳቸው እየተገበሩ ስለመሆኑ ማሳያው በቅርብ ጊዚያት የታየው የwifi internet ዋጋ ከፍተኛ የሆነ ቅናሽ መደረጉና ቤት ለቤት መሠራጨቱ ነው። ከዛ ባለፈ ኢትዮ ቴሌኮም ግማሽ ይዞታውን ለምዕራባውያን ተቋም መሸጡ ነው።

#መፍትሄ: wifi ኢንተርኔት በቤታችን አናስገባ ካስገባን ግን ገደብ እናብጅለት። በተለይ ወላጆች ልጆቻቸውን wifi ያለገደብ ከመጠቀም መቆጠብ ይገባናል።

የግብሰዶም ተወካይ የሰጠው ማብራሪያ ተተርኮበታል። ኢትዮጵያን ግብረሰዶማዊ ለማረግ የመጀመሪያ ዙር 300 ቢሊዮን ዶላር በጀት መመደባቸውንና ሀገሪቱን ለማጥመድ የያዙት ስልት እንደሚከተለው ቀርቦበታል

1. አዳዲስ ሚስጥራዊ ድህረገጾች ከፍተው በርካታ ሴት ኢትዮጵያን ለመመልመልና አደራጅቶ በየዘርፉ ለማሰማራት አቅደዋል። በርካታ ኢትዮጵያ ቆነጃጅት ሴቶች የገንዘብ እጥረት ያለባቸው ስለሆኑ በገንዘብ በማማለልና ከሴቶች ጋር አንድ ወሲብ ሲፈፅሙ ከ5000 ዶላር እስከ 10,000 ዶላር የሚያገኙበትን ስርዓት ለመዘርጋት ነው ያቀዱት። በዚህ ዘዴ በአጭር አመታት ውስጥ ብዙ ሚሊዮን ሴቶች ለማጥመድ ታስቧል። ሂደቱ በወንዶች ላይም ተግባራዊ የሚደረግ ነው። 

#በዚህ ረገድ በርካታ ሴት እህቶቻችንን የሚያጠምዱ ነጭ ሌዝቢያኖች በተለያዩ ሆቴሎችና የማህበራዊ ድህረገፆች ላይ ተበራክተዋል። በርካቶችንም እያጠመዱ ስለመሆኑ ተጨባጭ ማስረጃዎች አሉ።

2. ሌላው ግብረሰዶማዊነት ለማስፋፋት የተያዘው እቅድ ለሁሉም ተደራሽ የሚሆን ከወሲብ ጋር የተያያዙ ቁሳቁሶች እያመረቱ በቅናሽ ዋጋ ማቅረብ ነው። ለወንዶች የወሲብ ስሜትን ለጊዜው የሚያንሩ መድኀኒቶች በቀላሉ እንዲያገኙና እንዲያዘወትሩ በማረግ ተፈጥሯዊ ስሜታዊ መነሳሳታቸውን ገድሎ ወንዶችን በሂደት ማዳከምና የሴት ፍላጎታቸው ቀንሶ ወንድን ብቻ የማሰብ ፍላጎታቸው እስኪከሰትባቸው ድረስ አጥብቀው ለመስራት ስለማቀዳቸው። ለሴቶች ደሞ ምቹ የሆነለ እራስን በራስ ማርካት የሚያስችሉ የተራቀቁ የኤሌክትሮኒክስ ውጤቶችን ወደ ኢትዮጵያ በገፍ እያስገቡ በቅናሽ ዋጋ በመሸጥ ማለማመድ ስለማስፈለጉና ይህን ለማሳካት ከነ ሀንሰን ግሩፕና አሊባባ ግሩፕ ጋር በጋራ እንደሚሰሩ። በዚህ ሂደት ሴቶች ወንዶችን ፣ ወንዶች ሴቶችን ለወሲብ የመፈለግ ነገር በከፍተኛ ደረጃ እየቀነሰ ወደ ተመሳሳይ ፆታ እየተሳቡ ይሄዳሉ። በጥቂት አመታትም ሚሊዮን ኢትዮጵያንን በዚህ ስልት ወደ ግብረሰዶማዊነት ለማምጣት ታቅዷል።

#በዚህ ረገድ በሀገራችን በየፋርማሲውና ሶሻል ሚዲያው እየተበራከተ የመጣው የወሲብ ማነቃቂያ መድሃኒቶች ሽያጭና በበርካታ ሴት እህቶቻችን እየተለመዱ የመጡ ራስን በራስ ማርኪያ ቁሳቁስ እየተበራከቱ መምጣት ምን ያህል ሴረኞቹ እቅዳቸውን በኢትዮጵያ እያሰሰኬዱ መሆኑን ማሳያ ነው።

#መፍትሔ: በፍጹም ከወሲብ ጋር የተያያዙ እንደ ቫያግራ ያሉ መድኀኒት መጠቀም የለብንም። ወሲባዊ ሰው ሰራሽ ቁሳቁሶች ፈፅሞ አንጠቀም። በዚህ ንግድ ላይ የተሰማራቹ ነጋዴዎች የነፍስም የትውልድ ተወቃሽ ከመሆን ዘርፋቹሁኑ ቀይሩ

3. ሌላው ከዝቅተኛ እስከ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ውስጥ የተመሳሳይ ፆታ ወሲብ ምንም ማለት እንዳልሆነ አሳማኝ በሆኑ የትምህርት ዘዴዎች አማካኝነት በህፃናቱም በወጣቱም ማስረፅ መቻል ማለት ነው። ይህን ለማረግ ከፍተኛ በጀት ተመድቦለታል። በዚህም ኢትዮጵያዊያን ግብረሰዶማዊነት ነውር እንዳልሆነና የግል ነፃነትና ዘመናዊነት ብሎም መብት እንደሆነ አስቦትና ገብቶት እንዲከተለው የማህበረሰብ አኒቂዎችም አዘጋጅተዋል። ከሩብ ሚሊዮን በላይ ተከታይ ያላቸው አክቲቪስቶችን በመመልመል ይህንኑ ስብከት ለማስፋፋት ታቅዷል። በዚህም በገጠርና ከተማ የሚኖሩ ብዙ ኢትዮጵያንን ለማጥመድ አቅደዋል። የተቃዋሚዎችንም ትንታኔ ለማረቅና ለመጫንም አክቲቪስቶች አዘጋጅተዋል። የሀገሪቱ ዲጂታል የመገናኛ አውታሮች በራሳቸው ሰዎች ቁጥጥር ስር ለመያዝና ስራውን በእጅጉ ለማቅለል አቅደዋል።

#በአሁኑ ሰዓት በኢትዮጵያ በርካታ ትምህርት ቤት ውስጥ የወሲባዊ ትምህርቶች ተበራክው በርካታ ታዳጊዎች ለግብረሰዶማዊነት ቀና አመለካከት ይዘው እንዲያድጉ እየተሰራ መሆኑን በዚህ link ማየት ይችላሉ። https://t.me/noahethiopia/17

#መፍትሔ: ወላጆች ልጆቻችን እየተማሩ ያሉትን ትምህርት በመከታተል ማረም ይኖርብናል። በተቻለ አቅም የሀይማኖት ትምህርቶች እንዲያገኙ ማመቻቸት አለብን።

4. ሌላው የተዳቀለ ዘረመል ምግብ ነው። GMO በኢትዮጵያ ተግባራዊ ሲደረግ በድቅል ዘረመል ንጥረነገሮች ውስጥ የተቃራኒ ፆታ ፍላጎትን የመግደልና ከተመሳሳይ ፆታ ጋር ብቻ ፍላጎት እንዲኖር የሚያደርግ ሆኖ ይቀመማል። ከሆርሞን ጋር ቀጥታ ተያያዥነት ያለው ንጥረነገር የተካተተበት የድቅል ዘረመል እየተመገበ የቆየ ማንኛውም ሰው በጊዜ ሂደት ወደዚህ ተመሳሳይ ፆታ ፍላጎት ብቻ እየተገፋ ይመጣል። በዚህም ስራቸውን ለማቅለል አድማሳቸውን ለማስፋትና አለማችንን በዚያ ክብ ውስጥ ለማረግ አቅደዋል።

#በሀገራችን በአሁኑ ሰዓት የዘረመል ድቅል GMO ምግቦች የማምረት ሂደት በጥጥ ላይ የተጀመረ ሲሆን ስንዴን ጨምሮ እንሰት፣ በቆሎና ፍራፍሬዎች ላይ የሙከራ ትግበራ እየተሰራ መሆኑ እኒህ የሴራ ሰዎች ምን ያህል እቅዳቸውን እያወረዱ ስለመሆኑ ማሳያ ነው።

#መፍትሄ: በተቻለን መጠን ተፈጥሩአዊ እህሎችን ብቻ ከሚሸጡ ነጋዴዎች ምግባችንን እንሸምት። በቤታችን ጊቢ ያለን ሰዎች ተፈጥሯዊ አትክልቶችን የማብቀልና የመመገብ ልምድ እናዳብር። በተለይ በተለይ ልጆቻችንን በተቻለን ሁሉ ከተፈጥሮአዊ ምግቦች ውጭ አንመግብ።


- ይህ ሁሉ እቅድ በዓለምአቀፍ የግብረሰዶም ተቋም ቀጥታ ተሳትፎ የሚደረጉ ሳይሆኑ በሌሎች ድርጅቶችና ማህበሮች አማካኝነት ነው ብዙዎቹን እቅዶቻቸው ተፈፃሚ የሚሆኑት። በአውሮፓ ህብረት ፣ በየኢምባሲዎች ፣ በቫቲካን ቤተክርስቲያን ፣ በየሀገራቱ መንግስታት ፣ በዓለም ምግብ ድርጅት ፣ በዓለም ጤና ድርጅቱ ወዘተ....በኩል ነው አላማቸውን የሚያስፈፅሙት። የመደቡት አጠቃላይ በጀት 3 ትሪሊዮን ዶላር ሲሆን ይህ ገንዘብ ቀጥታ በኢትዮጵያ የሚሰራጭ ብቻ ሳይሆን እንደነዚህ ባሉ ድርጅቶች በኩል ለሚፈፀሙ ስራዎች የስራ ማስኬጃ ይሆን ዘንድ ነው፤ እርዳታንም ያካትታል። ሀይማኖታዊ ተቋማትን ከማውደም ጀምሮ ሀይማኖታዊ ስርዓቱንና ባህሉን አጠፋፍቶ የሰይጣንን ርዕዬት እስከማስፋፋት ድረስ እስከሚደረገው ዘመቻና ለሌሎች መሠል ክንውን የተመደበ ገንዘብ ነው።
4.3K viewsedited  07:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-09-26 22:08:05 የሳጥናኤል ጎል ኢትዮጵያ ቁጥር 4 ክፍል 11 ንኡስ ክፍል 1

በዚህ ክፍል የኢሉሚናቲዎች የፋይናንስ ቁጥጥር ስልት ተተርኮበታል

የአለማችን ቢሊዮነሮች ተወካይ ጃክማ የሰጠው አጭር የፋይናንስ ቁጥጥር ስልታቸው ማብራሪያ ጨምሮ ለኢትዮጵያ መክፈል የማይቻላትን ብድር በመስጠት የሀገሪቱ ህጋዊ ወራሽ ለመሆን እየሰሩ ስለመሆናቸው ተተርኮበታል።

የአለም ገንዝብ ድርጅት ተወካይ የሰጠው ሰፋ ያለ ማብራሪያ ተተርኮበታል። ይሄ የገንዘብ ተወካይ በስብሰባው እንዲህ ሲል ያብራራል "እኛ ወደ ኢትዮጵያ ይዘን የምንገባው ቁጥር ብቻ ነው። ከዛ በኋላ የኢትዮጵያን ገንዘብን ሆነ አጠቃላይ የተፈጥሮ ሀብት በባዶ ቁጥር የመውሰድ እቅድ ነው ያለን። በኢትዮጵያም ብቻ ሳይሆን በሌላውም ሀገርም ጭምር። የዚህ ዝግ ጉባኤያችን ዋናው አጀንዳችን ኢትዮጵያ ስለሆነች ግን ከዛች ሀገር ጋር የተየያዘውን እቅድና ዝግጅታችንን አጠር አርጌ ላብራራላቹ። ለምሳሌ አንድ የኢትዮጵያ ነጋዴም ሆነ ገበሬ ምርቱን በ10 ሚሊዮን ብር የሚሸጥ ከሆነ የገንዘብ ባለቤቶች እኛ ነንና እንገዛዋለን። ታዲያ ያ ሰው የሸጠበትን ገንዘብ በጆንያ ተሸክሞ አይሄድም። ስርዓቱ የባንክ ስርዓት ነው። ስለዚህ ለገዛነው ነጋዴ ሆነ ገበሬ ገንዘቡን ከባንክ ወደ ባንክ ነው የምናስተላልፈው። ሻጩ በባንክ በኩል ቁጥር ይደርሰዋል ማለት ነው። እኛም የገዛነውን ንብረት እንወስዳለን። በዚህ መሃል ያለው ብቸኛ ነገር ቁጥር ነው። እርግጥ ነው ያ ቁጥር ለሰውየው ይጠቅመዋል። የሚፈልገውን ሌላ ነገር ይገዛበታል ይገለገልበታል። ያ ሶስተኛ ሰውም እንደዛው። ሂደቱ የሚቀጥለው በዚሁ ነው። በዚህ ሂደት ውስጥ ደሞ ዋና አዛዡ የማይጨበጠው የማይዳሰሰው እንዲሁ በሀሳብ ደረጃ አለኝ ብለን የምናሰላው ቁጥር ብቻ ነው። የቁጥር ባለቤቶች ደሞ እኛ ነን። ይህ የቁጥር አሰራር ሆን የምድር የባንኪንግ ሲስተም እንዲሁ ካየነው ለመላው ሀገር ህዝብ ጠቃሚ መሆኑ ታምኖበት እየተሰራበት የመጣ ነው። ይህም መላውን ህዝብ ያስማማ ስልጡንና ዘመናዊ አሰራር ነው። መላው የአለም ህዘብ በፍላጐቱ የሚጠቀመውና ተለማምዶ የጨረሰው ነው። ከዚህ በኋላም በዚሁ ነው የሚቀጥለው። ይህ ላይበላይ ሲታይ እንዲሁ የተዘረጋ አሰራር ይምሰል እንጂ ዋና አላማው ሌላ ነው። መዳረሻውም ግልፅ ነው። ለልዑላችን (ለሰይጣን) አሰራር ምቹ ይሆን ዘንድ እንደሌሎች ዘመናዊ አሰራሮች ሁሉ በጊዜ ቀመር ታስቦበት ቀድሞ የተዘረጋ የገንዘብ ስርዓት ነው። ላይ ላዩን ስናየው ምንም ማለት ነው የሚታየውም በጎ ገፅታው ብቻ ነው። በክፉ ገፅታው የሚታይበት ምንም ምክንያት የለም። ወደ ጥልቅ ፍልስፍናው ስናመጣው ግን ሁሉንም ነገር በቁጥር ለመቆጣጠር እቅድን መሠረት አርጎ የተነሳ ነው። በልዑላችን የተዘረጋ ድንቅ የቁጥጥር አሰራር ነው።

ገንዘብን መቁጠር ፣ መከመር ፣ መደርደር
በቦርሳ አጭቆ ይዞ መዞር ወዘተ... ይቀራል። የገንዘብ ስርዓቱ በቁጥር ብቻ ተወስኖ የሚቀር ነው የሚሆነው። cashless society እንለዋለን። በጥሬው ሲተረጎም ጥሬ ገንዘብ የማይጠቀም ማህበረሰብ ማለት ሲሆን፤ ዋና ትርጉሙ ግን ባዶ ማህበረሰብ ቦድ ህዝብ ማለት ነው።ያለ ሉዑላችን ተስፋ የሌለው ማህበረሰብ ማለት ነው። ይህን የምናደርገው ገንዘብ ማተም ሰልችቶን ሳይሆይ በቁጥር ቁጥጥር ስር መላ ምድርን ጠቅልሎ ለሉኡላችን (ለሰይጣን) ማስገዛት ስላለብን ነው።

በዚህ መሠረት የኢትዮጵያን የተፈጥሮ ሀብቷን ሆነ መላዋ ህዝቧን የምናንበረክከው በቁጥር ነው። ባንኮቻቸውም ቁጥሮችን ከመቁጠር ከማስተላለፍና ከማቀናነስ ውጪ ሌላ ስራ አይኖራቸውም።አሰራሩ ሙሉ ለሙሉ እስኪዳረስና መላው ህዝብ በቁጥር አሰራር እስኪጠቃለል ድረስ ጥቂት ጥቂት የወረቀት ገንዘብ በየባንኩ እንዲኖር ይደረጋል። እሱም ግን በሂደት ይቀራል። በተረፈ የኛ ሰዎችና ድርጅቶች ወደ ሀገሪቱ ሲገቡ ቁጥር ብቻ ይዘው ነው የሚገቡት፤ በቁጥር ብቻ መላውን የፋይናንስ ዘርፍ ፣ የአገልግሎት ዘርፍና ግዙፍ ግዙፍ የመንግስት ተቋማትን በቁጥር ብቻ በቁጥጥር ስር ያረጋሉ እንጂ ሌላ ውጣውረድና ኮተታኮተት አያስፈልጋቸውም። በቁጥር ብቻ ብዙ ኩንታን ቡና ይገዛሉ ፣ በቁጥር ብቻ ብዙ የቀንድ ከብት ይገዛሉ ፣ ያሻቸውን የሀገሪቱ ምርት ይሸምታሉ ያሻቸውን ጥሬዕቃ ያጋብሳሉ። ያው በነፃ ማለት ነው። ነገር ግን ብዙሀኑ የኢትዮጵያ ህዝብ በተለይ ገበሬው ለዚህ የባንክ አሰራር ምቹ አደለም። ብዙሀኑ ገበሬ መፈረምም ሆነ ስሙን መፃፍ የማይችል ከመሆኑ ባለፈ ባንክን የማያምን ብዙ ባለአገር ያለባት ብቸኛ ሀገር ኢትዮጵያ ናት። ገንዘባቸውን በቤታቸው የሚያስቀምጡና ስለ ባንክ አሰራር እውቀቱም ሆነ ፍላጎቱ የሌላቸው ብዙ ናቸው። በአሁኑ ሰዓት ሙሉ ለሙሉ ወደ ባንክ አሰራር ያልተካተተ ህዝብ የሚገኝባት ብቸኛዋ ሀገር ኢትዮጵያ ብቻ ናት። አንድ የኬንያ ገበሬ ሆነ የኡጋንዳ ገበሬ መላው አፍሪካዊ ማንበብና መፃፍ የማይችለው ኋላቀር የሚባለው ህዝብ በሙሉ የባንክ አሰራርንና የሞባይል ፋይናንስን አሰራር ጥንቅቅ አርጎ ያውቃል ይገለገልበታልም። በኢትዮጵያ ግን ይህ የለም። ድርጅታችንን እያስጨነቀ ያለውና ማነቆ የሆነብን ነገር ይህ ነው። ያ መፈረም የማይችልና ቢችልም ባንክን የማያምን ገንዘቡን በአቁማዳ የሚያስቀምጥ ኋላቀርና ባዶ እግር ህዝብ እንዴት ነው ወደ ባንክ ማምጣት የሚቻለን የሚለውን አጥንተናል። በጥናታችን መሠረት የምንጠቀማቸው ስልቶች የሚከተሉትን ነው።
1. ስለወለድ ግንዛቤ ማስጨበጥና የሀገሪቱ ባንኮች ወለዳቸውን ከፍ እንዲያረጉ ማድረግ ነው።
2. ስም መፃፍና መፈረም በሌለበት እንዲሁ ቀለል ባለ ሁኔታ ወይ በአሻራ ወይም በሌላ መንገድ ወደ ስርዓቱ እንዲመጡ ማድረግ ነው።
3. ከፍተኛ የሆነ ቅስቀሳና ህዝቡ በባንክ ላይ አመኔታ እንዲኖረው የማድረግ ስራን በርትቶ መስራት ነው።
ይህንንም ለማረግ ለዛች ሀገር ባንኮች ከፍ ያለ በጀት መድበን የማሳመን ስራውን ለሚሰራው ለያንዳንዱ ሰው ሞቅ ያለ የኮሚሽን ክፍያ አዘጋጅተን የቅስቀሳ ስራውን ስራዬ ተብሎ እንዲያዝ ማስቻል ነው። አንዴ ወደ ባንክ ስርዓቱ ከመጡ በኋላ አዳዲስ አሰራሮችን በቀላሉ እያለማመዱ በስተመጨረሻ አማራጭ መንፈግና ሳይወዱ በግድ ወደ ቁጥር ስርዓቱ እንዲመጡ ማረግ መቻል ነው። ያ ከሆነ በኋላ በየእጅ ስልካቸው መገበያየት የሚችሉበትን መንገድ ማለማመድና ማስቀጠል ብቻ ነው። የድርጅታችን ሙሉ ዘመቻ በዚሁ ዘርፍ የሚሽከረከር ብቻ ነው። የኢትዮጵያን ህዝብ ካጠቃለልን በኋላ ሁሉም ያከትማል። ወደኋላ እየጎተተን ያለውን የኢትዮጵያ ገበሬ በዚህ ስርዓት አጠቃለልን ማለት መላው የዓለም ህዝብ በቁጥር ቁጥጥር ስር ሆኖ አለቀ ማለት ነው። ይሄው ነው እቅዳችንና ይሄው ነው ስራችን።"

* እንግዲህ በሀገራችን ኢትዮጵያ በቅርብ ዓመታት የሚታየው የባንክ ተጠቃሚን ለማብዛት ወለድን ከፍ የማረግ ርብርብ ፣ በየሚዲያው የሚሰበከው የይቆጥቡ ይሸለሙ ፕሮፖጋንዳ ፣ በየመንገዱና ገጠሩ የባንክ ቡክ እናውጣሎት ቅስቀሳና ሽር ጉድ ኢሉሚናቲዎቹ ላቀዱት አደገኛ እቅድ የጅማሮ ትግበራ መሆኑ ነው። በቅርቡ የተጀመረው የቴሌ ብር በሞባይል ገንዘብ የመላላክ ስርዓትም ለመጨረሻ መዳረሻችን ላሉልት የቁጥር ስርዓት ዋናው ግብዓት ነው። እኒህ የዲያብሎስ ልጆችና ተከታዮች ኢቺን በፈጣሪዋ የፀናች ሀገርን ለማንበርከክ በሚችሉት ሁሉ እየሰሩ ነውና ከመቼውም በላይ በፈጣሪያችን መታመንና በንቃት ነገሮችን መፈተሽ ይገባናል። ያለጥርጥር ደሞ እንደአባቶቻችን እኛም እናሸንፋቸዋለን!!!
2.9K views19:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-09-21 12:38:15
በጣም ያሳዘነኝን ነገር ልንገራችሁ Nbc Ethiopia የሚባል አዲስ የቲቪ ቻናል ተከፍቷል እዛ ላይ tania take over ሚባል ፕሮግራም አለ እነዚ ምትመለከቷቸው ሴቶች ሌዝቢያን በትዳር ያሉ ናቸው ስለነሱ ፕሮግራም ሲቀርብ ነው እንዳጋጠሚ ያየሁት አስቡት እንግዲ ዘመን እየከፋ ነው በቲቪ ቻናል ከመጡብን ስንት እና ስንት ትውልድ እንደሚበላሽ አስብት ደሞ እሚገርመው ዝም አልልም የሚለውን ማህበር መስራች መቅደስ ቻናሉ ላይ ያለችበት መሆኑ አላማዋን ለመረዳት ግልፅ ይመስለኛል ዘመን ከፍቷል እባካችሁ እንጠንቀቅ ለምታቁት ሁሉ share እያረጋችሁ ቻናሉን እንቃወም
2.3K views09:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ