Get Mystery Box with random crypto!

ድምፃዊ አቤልና ኢሉሚናቲ አለምአቀፍ የሙዚቃ ኢንደስትሪ ላይ ስሙ በገናናነት የሚነሳው ኢትዮጵያዊ | ኖህ ኢትዮጵያ

ድምፃዊ አቤልና ኢሉሚናቲ

አለምአቀፍ የሙዚቃ ኢንደስትሪ ላይ ስሙ በገናናነት የሚነሳው ኢትዮጵያዊው ድምፃዊ አቤል ወይም በመድረክ ስሙ The Weeknd (xo) ነፍሱን ለአጋንንቱ አለም የሸጠ ስለመሆኑና በርካታ ተከታዬቹን እያሳተ ስለመሆኑ በማስረጃ የተደገፈ ትንተና የተሰጠበትን ይህን አጭር ቪዲዬ በበመልከት ራሳችንና ልጆቻችንን በዘፈን ስም እየተሰራጩ ካሉት ከሰይጣን አምልኮ መዝሙሮች እንጠብቅ።

በዚህ ጊዜ ካልነቃን አሰፍስፎ በሚጠብቀን አውሬ እራሳችንንም ሆነ ልጆቻችንን ነው ምናስበላውና #እንንቃ።
ፈጣሪ ሀገራችንን ከክፉ ይመልስልን!

#day_7_tube