Get Mystery Box with random crypto!

የኢትዮጵያ የሙዚቃ ኢንደስትሪ በኢሉሚናቲ ቁጥጥር ስር እየወደቀ ይገኛል። በአሁኑ ሰዓት በዓለም ላይ | ኖህ ኢትዮጵያ

የኢትዮጵያ የሙዚቃ ኢንደስትሪ በኢሉሚናቲ ቁጥጥር ስር እየወደቀ ይገኛል። በአሁኑ ሰዓት በዓለም ላይ እየተስፋፋ የሄደው በሙዚቃ ሰይጣንን የማስመለክ ስልት በሀገራችንም ተግባራዊ ለማረግ ከፍተኛ በጀት በሚስጥር ማህበራቱ ተመድቦለት ከፍተኛ ስራዎች እየተሰራ ይገኛል።

በኢትዮጵያ ዛሬ ላይ በማወቅም ሆነ ባለማወቅ ነፍሳቸውን ለሰይጣን የሸጡና የሰይጣን አገልጋይና ዘማሪ ሆነው ትውልዱን እያሳቱ የሚገኙ የሙዚቃ ሰዎች ብቅ ብቅ እያሉ ይገኛሉ። እነዚህን ሙዚቃዎች ደጋግመን ባየንና በሰማን ቁጥር ነብሳችንን እያስኮነናትና ለአጋንንቱ አለም ተገዢ እየሆንን ነው ምንሄደው።

ከላይ ባለው ቪዲዮ ላይ የጃኖ ባንድ አባል የነበረችው ሔዋን ገ/ወልድ አዲስ የሙዚቃ ስራ እንዴት ከአጋንንቱ አለም ጋር የተሳሰረ ስለመሆኑ #በአብይ_ይልማ ተተንትኖ ቀርቦበታልና በጥሞና እዩት ለሌሎችም ሼር በማረግ ወጣቱን ትውልድ ከጥፋት ለመታደግ የቡኩላችንን እናበርክት።