Get Mystery Box with random crypto!

የኢትዮጵያን የቴሌኮም ዘርፍ የተረከበው ሳፋሪ ኮም እና ቀጣይ ዕቅዱ - ዲጂታላይዜሽንን በኢትዮጵያ | ኖህ ኢትዮጵያ

የኢትዮጵያን የቴሌኮም ዘርፍ የተረከበው ሳፋሪ ኮም እና ቀጣይ ዕቅዱ

- ዲጂታላይዜሽንን በኢትዮጵያ ለማስፋፋትና ሀገሪቱን በሰይጣን ቁጥጥር ስር ለማንበርከክ በቅርቡ ስራውን የሚጀምረው ሳፍሪኮም የመጨረሻ እቅዱ በዩሃንስ ራዕይ የተጠቀሰውን ትንቢት ማስፈፀም ነው።

የዩሃንስ ራዕይ 13:-16-18

"ታናናሾችና ታላላቆችም ባለጠጎችና ድሆችም ጌታዎችና ባሪያዎችም ሁሉ በቀኝ እጃቸው ወይም በግምባራቸው ምልክትን እንዲቀበሉ ፥ የአውሬውም ስም ወይም የስሙ ቁጥር ያለው ምልክት የሌለበት ማንም ሊገዛ ወይም ሊሸጥ እንዳይችል ይደረጋል። ጥበብ በዚህ አለ። አዕምሮ ያለው የአውሬውን ቁጥር ይቁጠረው ፤ ቁጥሩም የሰው ቁጥር ነውና ፥ ቁጥሩም 666 ነው። "

ሀሳብ አስተያየቶን @Noah_ethiopia_Bot