Get Mystery Box with random crypto!

ከወደድኩት ላካፍላችሁ ፍቅር ማለት 1 ሚሊዮን ሴት ማፍቀር አደለም ፍቅር ማለት አንድን ሴት | ♥̷_̷የ̷ፍ̷ቅ̷ር̷_̷ግ̷ጥ̷ም̷♥̷

ከወደድኩት ላካፍላችሁ

ፍቅር ማለት 1 ሚሊዮን ሴት ማፍቀር አደለም ፍቅር ማለት አንድን ሴት በአንድ ሚሊዮን መንገድ ማፍቀር ነው!

ወንድነት ማለት ሁሉም ሴቶች ስለወደዱት አደለም ወንድነት መለኪያው አንድዋ ሴት ከሌሎች አብልጣ ስትወደው እና ለስዋም ታማኝ እና ፍፁም መሆን ነው።

ነጥቡ መፈቀር ላይ ሳያሆን አፍቅሮ ተፈቅሮ መቆየት ላይ ነው

Any comment @Muba88

SHARE @Nizretm
SHARE @Nizretm