Get Mystery Box with random crypto!

#ስጀምር ማፍቀር ምንማለት ነው እያልኩ የነበረ በኔ ሲደርስብኝ ገባኝ እያደረ ለካ ማፍቀር ማለት | ♥̷_̷የ̷ፍ̷ቅ̷ር̷_̷ግ̷ጥ̷ም̷♥̷

#ስጀምር
ማፍቀር ምንማለት ነው እያልኩ የነበረ
በኔ ሲደርስብኝ ገባኝ እያደረ

ለካ ማፍቀር ማለት ስለሰው መኖር ነው
ከራስ ላይ ቀንሶ ለሰው መጨነቅ ነው

አይመስለኝም ነበር ተችሎ የሚኖር
የራስን ፍላጎት የትም ሚወረወር

ሳፈቅር ግን ገባኝ ላንቺ ብቻ ሳስብ
ማፍቀር እንደሚልቅ ከሰው አስተሳሰብ

አዎ ዛሬ አወኩኝ የፍቅርን ትርጉም
ለካ የተፈቃሪን ህመም ነው አብሮ መታመም

አሁን ግን ኮራሁኝ አፍቃሪ ስለሆንኩ
ለራሴ ብቻ ሳይሆን ለሰውም ስለኖርኩነው

#Hani
Any comment @Muba88

SHARE @Nizretm
SHARE @Nizretm