Get Mystery Box with random crypto!

አንድ ቀን አፍቅሪኝ አልልሽም እኔ እንዳፈቀርኩሽ ተጎጂ አልልሽም እኔ እንደተጎዳሁት አንቺን በ | ♥̷_̷የ̷ፍ̷ቅ̷ር̷_̷ግ̷ጥ̷ም̷♥̷

አንድ ቀን

አፍቅሪኝ አልልሽም
እኔ እንዳፈቀርኩሽ
ተጎጂ አልልሽም
እኔ እንደተጎዳሁት
አንቺን በኔ ቦታ ማየት አልፈልግም
ከቶ አያረካኝም…
ግን ብቻ አደራ…
ከልብሽ ውደጂኝ ከውስጥሽ አኑሪኝ
ከህሊናሽ ካልራኩ ቢቆጠሩ አመታት
ታፈቅሪኝ ይሆናል አንድ ቀን ምናልባት።


........... ••● ●•........


@Muba88