ስናን አባጅሜ ብርጌድ ፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨ የአማራ ፋኖ በጎጃም በቀኝ ጌታ ዮፍታሔ ንጉሴ ክ/ጦ | NiSiR Int. Broadcasting Co. (Official Telegram Channel)

Picture 1 from NiSiR Int. Broadcasting Co. (Official Telegram Channel) 2024-10-01 12:02:11
ስናን አባጅሜ ብርጌድ
፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨

የአማራ ፋኖ በጎጃም በቀኝ ጌታ ዮፍታሔ ንጉሴ ክ/ጦር  የስናን አባ ጅሜ ብርጌድ በትናንትናው እለት በ20/01/2017ዓ.ምየብርሃኑ ጁላ ጨፍጫፊ ቡድን ምሽጉን ለቆ ወለቄ ወደሚባል ቦታ ሲወጣላቸው  በመክበብ ከ28 በላይ ሙት ፣እጅግ ብዙ ቁስለኛ አንስቶ እንዲሄድ አድርገዋል።

በዚህም የዲሽቃና ብሬን ተተኳሽን መማረክ ተችላል።
በዚህ ውጊያም የደነገጠው ጨፍጫፊው ቡድን ሬሳውን ሳያነሳ በሩጫ ወደ ምሽጉ ገብቷል።ህዝብንመጨፍጨፍ የማይሰለቸው  ብርሃኑ ጁላ ሰራዊት በዙ -23 የንፁሃንን ቤት አቃጥሏል።

ድል ለአማራ ህዝብ!!
አዲስ ትውልድ
አዲስ አስተሳሰብ
አዲስ ተስፋ።

ፋኖ እስቲበል አለሙ

ድል ለአማራ ፋኖ!
ድል ለአማራ ህዝብ!

ንሥር ብሮድካስት መረጃ
ማክሰኞ መስከረም 21 ቀን 2017 ዓ.ም

=====================
ቤተሰብ ይሁኑ! ትግላችን በጋራ!

ትዊተር: twitter.com/NISIRInternati1     
ዮቱብ፣ https://youtube.com/@nibcnewsethiopia?si=foDJkyntC0aOpEU8
ቴሌግራም: https://t.me/nisirbroadcasting
ቲክታክ:- tiktok.com/@nisirbroadcas…
ዌብሳይት : https://nisirbroadcasting.com/
WhatsApp:  +1 (252) 574‑6084
Telegram:  +1 (252) 574‑6084
NiSiR Int. Broadcasting Co. (Official Telegram Channel)

NiSiR Int. Broadcasting Co. (Official Telegram Channel)

@nisirbroadcasting
33.17K ተመዝጋቢዎች
ዜና ምድብ
NISIR International Broadcasting Co. is an impartial and independent media agency operates as social media & multimedia production. Voice of voices ....