Get Mystery Box with random crypto!

በጎጃም ደጋ ዳሞት የገባው የመንግስት አሸባሪ ሀይል አዲስ ኦፕሬሽን ለመጀመር እየተዘጋጀ መሆኑ ታው | NiSiR Int. Broadcasting Co. (Official Telegram Channel)

በጎጃም ደጋ ዳሞት የገባው የመንግስት አሸባሪ ሀይል አዲስ ኦፕሬሽን ለመጀመር እየተዘጋጀ መሆኑ ታውቋል

ንሥር ብሮድካስት
ሰኔ 28/2015

ከዚህ በፊት ከፍተኛ ውርደትና ኪሳራ ተከናንቦ ጥቂቶችን ብቻ በህይወት መመለስ የቻለው የኦነግ ኃይል ድጋሚ በደጋ ዳሞት ወረዳ አረፋ ቀበሌ በባለፈው ተኩስ ከፍቶባት ከነበረችው ደነቄ ከተማ ገብቶ ምሽግ እየቆፈረ ነው ተብሏል።

የኦነግ ኃይል ህዝቡን አዘናግቶ የተዘጋውን መንገድ በመክፈት ከቢቡኝ ወረዳ ወይን ውሃ ቀበሌ ሠፍሮ የቆዬ ቢሆንም ጨለማን ተገን አድርጎ ወደ ቦታው ገብቶ ምሽግ እየቆፈረ ነው ተብሏል።

ጀግናው የዳሞትና አዋሳኝ አካባቢ ህዝብ…… በፍጥነት ተናበብና ለእራት እያሰበህ ያለን ኃይል ቁርስ አድርገው።

ወቅታዊ ፤ ትኩስ እና የተሟላ መረጃዎችን ለማግኘት
Youtube: https://www.youtube.com/@nisir/videos

FaceBook Page 1 :    https://www.facebook.com/Nisirbroadcast

FaceBook Page 2:  https://www.facebook.com/Nisirmereja      

Telegram:    https://t.me/nisirbroadcasting

Website: https://nisirbroadcasting.com

Twitter:   https://twitter.com/NISIRInternati1

Instagram:  https://www.instagram.com/nisirbroadcast/
ንሥር ብሮድካስትን በወዳጅነት ይከታተሉን።