Get Mystery Box with random crypto!

#ልዮመረጃ:- ደሴ እና ኮምቦልቻ በድንገት ነገ ስልፋ ውጡ መባላቸው ተሰማ። ምን አስበው ይሆን? | NiSiR Int. Broadcasting Co. (Official Telegram Channel)

#ልዮመረጃ:- ደሴ እና ኮምቦልቻ በድንገት ነገ ስልፋ ውጡ መባላቸው ተሰማ። ምን አስበው ይሆን?
ንሥር ብሮድካስት
ሰኔ 2/2015

የደሴን እና ኮምቦልቻን ህዝ በድንገት ነገ ስልፋ ውጡ እያሉ ቤት ለቤት ማህበረሰቡን እያስቸገሩ ነው ሲሉ ነዋሪወች ተናገሩ። የመንግስት ታጣቂወችን ለምን ብለን ስንላቸው ወልቃይት እና እራያን በተመለከተ ህውሃት እየተዘጋጀች ስለሆነ ለጦረነት የሚል መልስ ይሰጣሉ ብለዋል። ማህበረሰቡም የእናንተ ጉድ አያልቅም በማለት ትጥቅ ፈቷል ብላችሁን የኛን ልዩሃይል ከበተናችሁ ቡሃላ እና ፋኖን እያሳደዳችሁ ምን ለማለት ፈልጋችሁ ነው የሚል ጥያቄ ማንሳቱ ተሰምቷል። እርዳታ እና ሴፉትኔት ተጠቃሚውን ካልወጣህ ትሰረዛለህ እያሉት ነው ብለዋል ።ማህበረሰቡም በሰተው ምላሽ እንደተመላከተው “የራሳችሁን ልጆች አሰልጥናችሁ ተዋጉ እኛ በእረስታችን ባንደራደርም ግን ከእናንተ ጋር ሁነን አንዋጋም፤ እናተም ያው ናችሁ የሚል ቁጣ መሆኑን የንሥር ብሮድካስት ምንቾች ባደረሱን መረጃ ገልጸዋል።
ደሴ በአሁኑ ስአት ህዝቡ እምቢ ሲላቸው ስሜቱን ሲያዩት ሌላ ማስገደጃ አቅጣጫ ለማስቀመጥ አመራሩ ስብሰባ ላይ ነውውም ተብሏል። አክለውም እንዳሉት ህዝቡን በወልቃይትና በራያ አሳበው ከወጣ በኋላ የመንግስት ድጋፋ ለማድረግ ባነሮችም ተዘጋጂተዋልም ተብሏል ።
መቼም ቢሆን የአብይ ጉድ አያልቅም

=======================
ወቅታዊ ፤ ትኩስ እና የተሟላ መረጃዎችን ለማግኘት
YouTube 1: https://youtube.com/@nisirmedia2
YouTube 2: https://youtube.com/@nisir
FaceBook Page 1 : https://www.facebook.com/Nisirbroadcast
FaceBook Page 2: https://www.facebook.com/Nisirmereja