Get Mystery Box with random crypto!

በሱሉልታ ከተማ በሸኔ ታጣቂዎች ቁጥራቸው በውል ያልታውቁ ሰዎች ታፍነው መወሰዳቸው ተነገረ | NiSiR Int. Broadcasting Co. (Official Telegram Channel)

በሱሉልታ ከተማ በሸኔ ታጣቂዎች ቁጥራቸው በውል ያልታውቁ ሰዎች ታፍነው መወሰዳቸው ተነገረ

ንሥር ብሮድካስት
ሰኔ 2/2015

ነዋሪዎቹ እንደገለጹት፤ በሱሉልታ ክፍለ ከተማ ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ ራሱን የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት በማለት በሚጠራው እና በመንግሥት “ኦነግ ሸኔ” በመባል በአሸባሪነት በተፈረጀው ታጣቂ ቡድን የሚፈጸሙ መሰል ድርጊቶች እየተበራከቱ መምጣታቸውን አስረድተዋል፡፡

በዚህም ቁጥራቸው ያልታወቀ ሰዎች በሽብር ቡድኑ ታፍነው መወሰዳቸን ተናግረዋል::
=======================
ወቅታዊ ፤ ትኩስ እና የተሟላ መረጃዎችን ለማግኘት

YouTube 1: https://youtube.com/@nisirmedia2

YouTube 2: https://youtube.com/@nisir

FaceBook Page 1 :    https://www.facebook.com/Nisirbroadcast

FaceBook Page 2:  https://www.facebook.com/Nisirmereja    
  
Telegram:    https://t.me/nisirbroadcasting

Website: https://nisirbroadcasting.com
ንሥር ብሮድካስትን በወዳጅነት ይከታተሉን።