Get Mystery Box with random crypto!

ንሥር ስሞታ ነሐሴ 29/2022 ************* ምንም አይነት ህጋዊነት ማህተብ በሌለዉ | NiSiR Int. Broadcasting Co. (Official Telegram Channel)

ንሥር ስሞታ

ነሐሴ 29/2022
*************

ምንም አይነት ህጋዊነት ማህተብ በሌለዉ ደብተር የሮንድ በጭስ በወር 100 ብር እያሉን ነው::
********

ቦታዉ ሰበታ ከተማ ነዉ:: አዲስ አበባ ዙሪያ ልዩ ቦታዉ አለምገና ቀበሌ 02 የህግ አካል ነን የሚሉ ምንም አይነት ህጋዊነት ማህተብ በሌለዉ ደብተር ይዘው የሮንድ በጭስ በወር 100 ብር እያሉ ማህበረሰቡን መከራ እያሳዩ ይገኛሉ። ለበዓል መዋያም ይሁን አናቅም:: እባካችሁ የሚመለከተው አካል ምላሽ ይስጥ ብለዋል::

ተመልካቾቻን ይህን መልክት ለአካባቢው አስተዳደር እንድታደርሱ እንላለን::

ንሥር ብሮድካስት የሁላችንም ድምፅ!

ወቅታዊ ፤ ትኩስ እና የተሟላ መረጃዎችን ለማግኘት
Youtube:https: https://bit.ly/3No0s7x
FaceBook:https://www.facebook.com/Nisirbroadcasting
Telegram:https://t.me/nisirbroadcasting Website: https://nisirbroadcasting.com
Twitter:https://twitter.com/NISIRInternati1