Get Mystery Box with random crypto!

ɴɪɴᴋᴇ-ᴇᴛʜɪᴏ

የቴሌግራም ቻናል አርማ ninkeside — ɴɪɴᴋᴇ-ᴇᴛʜɪᴏ ɴ
የቴሌግራም ቻናል አርማ ninkeside — ɴɪɴᴋᴇ-ᴇᴛʜɪᴏ
የሰርጥ አድራሻ: @ninkeside
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 750
የሰርጥ መግለጫ

#Join join
#Share share
#TO GET
#ALL IN ONE
🕤🕤🕤 ⏰⏰

Ratings & Reviews

3.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-04-17 22:09:02
394 views19:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-17 19:42:24
376 views16:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-17 19:42:22
332 views16:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-17 18:07:41 ይዘዙን
0916605616
332 views15:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-08 07:29:04 #safaricomEthiopia: ይህ ልዩ እድል በፍፁም እንዳያልፋችሁ : ውድ ኢትዮጵያዊያን ቤተሰቦቻችን ድርጅታችን ከደምበኞቹ ለመገናኘት የከፈታቸው የማህበራዊ ሚዲያ ገፆች ተደራሽ ለደረጉ ደምበኞች የተለያዩ የሽልማት መርሃግብር በማዘጋጀት ብዙዎችን ሸልሟል:: አሁንም እርሶ የዩትዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ(subscribe) በማድረግ እጅግ ዘመናዊ እንዲሁም ውድ የ2021 ሞዴል አፕል ላፕቶፕ ኮምፒተር ይሸለሙ :: ይህን መረጃ ለ30 ጓደኛዎ ሼር ያድርጉ ቀጥሎም በሊንኩ ገብተው ሰብስክራይብ ያድርጉ በኮሚተር ተይቶ ይሸለማሉ #እናመሰግናለን:: በሊህ ሊንክ ይግቡ
https://youtube.com/channel/UCKNUFQwvVf1INtlIRnN_dCg
347 views04:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-03 10:33:22 #Update

የተባበሩት መንግስታት ጠቅላላ ጉባኤ #ሩሲያን በማውገዝ እና ወታደሮቿን ከዩክሬን እንድታስወጣ በቀረበ የውሳኔ ሀሳብ ላይ ዛሬ ድምፅ ሠጠ።

በዚህም ከ193 ሀገራት መካከል 141 ሀገራት ድጋፍ ሲሰጡ ፣ 5 ሀገራት ውሳኔ ሀሳቡን ተቃውመዋል፣ 35 ሀገራት ደግሞ ድምፀ ተአቅቦ አድርገዋል።

#ኢትዮጵያን ጨምሮ 13 ሀገራት በድምፅ አሰጣጡ ላይ ሙሉ በሙሉ አልተሳተፉም።

የውሳኔ ሀሳቡን የተቃወሙ ሀገራት ፦

ሩስያ
ቤላሩስ
ኤርትራ
ሰሜን ኮሪያ
ሶሪያ ናቸው።

ድምፀ ተአቅቦ ካደረጉት መካከል ፦

አልጄሪያ
አንጎላ
ቡሩንዲ
ኮንጎ
ማዕከላዊ ሪፐብሊክ አፍሪካ
ማዳጋስካር
ማሊ
ናሚቢያ
ሞዛምቢክ
ሴኔጋል
ደቡብ ሱዳን
ሱዳን
ደቡብ አፍሪካ
ዝምባብዌ
ዩጋንዳ
ፓኪስታን
ኩባ
ህንድ
ኢራን
ኢራቅ
ቻይና ይገኙበታል።

የውሳኔ ሀሳቡ በህጋዊ መንገድ አስገዳጅ ሳይሆን የተ.መ.ድ አባል ሀገራት እይታ የተንፀባረቀበት እና በሩስያ እና ቤላሩስ ላይ ጫና ለመፍጠር ያለመ ነው።

https://t.me/ninkeside
410 views07:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-10-08 10:11:16
ውድ ደንበኞቻችን እንኩዋን ለአዲስ ምዕራፍ (New Beginning) አደረሳችሁ እያልን ፣ አዲሱ ምዕራፍ የሠላም ፣ የጤናና የብልፅግና እንዲሆንልን ሳፋሪኮም ይመኛል።
587 views07:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-08-14 19:12:33 Watch "Abdy Jemal - Jaalalli Kee Abjudha - New Ethiopian Oromo Music Video 2021 (Official Video)" on YouTube


1.0K views16:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-03-18 09:53:43
Hagiirru duduwo
Bursi quchumi giddo daganke horaameeyye Assete Fannoommo mereerimu kilinike Horo aa hanafannohu dagganno lamalaraati.
Keeru balaxote!
931 views06:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-02-22 18:33:54 በሲዳማ ህዝብ ዘንድ ልዩ ክብር የሚሰጣቸው አርቲስት አዱኛ ዱሞ ሥጦታ ተበረከተላቸው !

በሲዳማ ህዝብ ዘንድ ልዩ የሆነ ቦታ እና ክብር የሚሰጣቸው አርቲስት እንዲሁም የመብት ታጋይ አዱኛ ዱሞ ከሲዳማ ክልላዊ መንግስት የመኪና ስጦታ ተበረከተላቸው።

አርቲስት አዱኛ ዱሞ የተሰጣቸው የመኪና ስጦታ 12 ሰዎችን መያዝ የሚችል ዶልፊን መኪና መሆኑን ከአቶ ደስታ ዳንኤል የተገኘው መረጃ ያሳያል።

ስጦታው የተበረከተላቸው ዛሬ በሀዋሳ በነበረው የሲዳማ ክልል ይፋዊ የምስረታ በዓል ላይ ነው።
@ninkeside
978 views15:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ