ፖላንድ የስራ ቪዛ አብዛኛው ሰው የሚጠይቀው እና መልሱ @niletravel | NILE TRAVEL AGENCY
ፖላንድ የስራ ቪዛ
አብዛኛው ሰው የሚጠይቀው እና መልሱ
@niletravel
Poland Embassy በስራ ቪዛ አሁን ላይ እየተቀበለ ነው ወይ
አወ በሳምንት 14 ሰው በስራ ቪዛ ኢምባሲ እየገባ ነው።
@niletravel
በስራ ቪዛ ለመጀመር ምን ያስፈልጋል
Passport
መጠነኛ የኢንግሊዘኛ ቋንቋ ችሎታ
Poland ኢምባሲ ኢንተርቪው በ ኢንግሊዘኛ ቋንቋ ነው።
@niletravel
ፕሮሰሱ ምን ያክል ጊዜ ይወስዳል
ከ4-6 ወር
የስራ ፍቃድ(Work Permit) ለማውጣት ከ 2-3 ወር ሲወስድ፤
ኢምባሲ ቀጠሮ ለማግኘት ከ1-3 ወር ጊዜ ይወስዳል።
@niletravel
ምን አይነት ስራ እሰራለሁ
ምንም አይነት የስራ ልምድ/ሙያ የማይጠይቁ
የኮንስትራክሽን ስራ
የምግብ ፋብሪካዎች
የኤሌክትሮኒክስ ፋብሪካዎች
የመኪና መለዋወጫ ፋብሪካዎች
የብረታ ብረት ፋብሪካዎች
የ Delivery ስራ
ሆቴሎች
ሬስቶራንቶች (MacDonald, KFC..)
Professional Works like
Customer Service
IT Support
Computer Programming
Accounting Jobs
Engineering Jobs
Management Jobs
Economics Jobs
Truck/Taxi Driver
On a big International companies like:
Amazon
Intel
Nokia
Bayer
Banks...
ክፍያ
በወር ከ 3500 - 7000 Zloty የተጣራ ደሞዝ
Professional Works
From 4000-12,000 Zloty Net Salary
አብዛኞቹ ካምፓኒወች የመኖሪያ ቤት አላቸው እና ከ300-450 zloty ያስከፍላሉ
የምግብ ወጭ ከ 500-800 zloty.
አንዳንድ ካምፓኒወች ምግብ በነፃ አንዲሁም በቅናሽ ዋጋ ያቀርባሉ
5000 zloty በወር የሚያገኝ 1000 ለቤትና ለምግብ ቢያወጣ 4000 zloty ይተርፈዋል ይህም በኢትዮጵያ ከ 50,000 - 60,000 ብር ከወጭ ትርፍ ያገኛል ማለት ነው
Professional workers monthly expense is from 1500-2000 zloty since there is no accommodation by the companies.
@niletravel
የስንት አመት ቪዛ ነው የሚመታልኝ
የ 1 ዓመት
@niletravel
ቪዛው ሲያልቅ ወደ ኢትዮጵያ እመለሳለሁ
አንዴ ከመጣችሁ በኋላ የመኖሪያ ፍቃድ(Temporary residency card) ስለምታወጡ ማንም ውጡ አይላችሁም። አብዛኞቹ ካምፓኒወች ለሰራተኞች የመኖሪያ ፍቃድ ያስጨርሳሉ። የመኖሪያ ፍቃዱ ከ 1-3 ዓመት ያገለግላል። አንድ ሰው ፖላንድ ላይ ለ 4 ዓመት ከኖረ ቋሚ የመኖሪያ ፍቃድ (Permanent residency card) ማግኘት ይችላል።
@niletravel
የመሳካት እድሉስ
የመሳካት እድሉ ኢንተርቪው ላይ በምትመልሱት ጥያቄና ይዛችሁት በምትገቡት ዶክመንቶች ይወሰናል። ናይል ትራቭል በደንብ ተዘጋጂታችሁና ትክከለኛ ዶክመንት አሟልታችሁ እንድትገቡ ያደርጋል።
@niletravel
ቤተሰቤን መውሰድ እችላለሁ ?
አወ ይቻላል። ፖላንድ 3 እና ከዛ ዓመት በላይ የኖረ ሰው ባል/ሚስት እና ልጆቹን መውሰድ ይችላል።
@niletravel
የሩስያ እና ዩክሬን ጦርነት የቪዛ ፕሮሰስ ላይ ችግር አያመጣም ወይ
በጦርነቱ ምክንያት ብዙ ዩክሬናውያን ፖላንድ ገብተዋል። ሆኖም ብዙ የፖላንድ ካምፓኒወች አሁንም የሰው ሀይል ይፈልጋሉ። ፖላንድ ኢምባሲ አሁንም በትምህርት እና በስራ ቪዛ እየሰጠ ነው።
POLAND
ለምን በናይል ትራቭል ይመጣሉ
ህጋዊ ፈቃድ አለን።
ማንኛውም ሰው ፕሮሰስ ሲጀምር ከድርጂቱ ጋር ህጋዊ ውል ተፈራርሞ ነው::
በስራው በቂ ልምድ አለን። ብዙ ሰራተኞችን አውሮፓ ላይ የተሻለ ስራ እየሰሩ እንዲኖሪ አድርገናል::
ከፍተኛ የመሳካት እድል።
ከታወቀ የፖላንድ ካምፓኒ ኦሪጂናል የስራ ፈቃድ(Work Permit) እናወጣለን።
ኢምባሲ መቸ መግባት እንዳለባችሁ።
ምን ይዛችሁ መግባት እንዳለባችሁ።
ገብታችሁ ምን ማድረግ እንዳለባችሁ እናዘጋጃችኋለን።
ኢምባሲ ቀጠሮ በቶሎ እናስይዛለን።
ለቀጠሮ ሌላ ቦታ መሄድና ሌላ ወጭ ማውጣት አይጠበቅባችሁም።
የምትፈልጉት የስራ አይነትና የስራ ቦታ እንድትገቡ እናደርጋለንደ
ስትመጡ ከኤርፖርት የምንቀበላችሁ እኛ ነን።
ሀገሩን በቀላሉ እንድትለምዱትና በፈለጋችሁት የስራ ዘርፍ እንድትመደቡ እናደርጋለን።
ከመጣችሁ በኃላ የመኖሪያ ፍቃድ(TRC) እና ተያያዥ ጉዳዮችን እናስጨርሳለን።
ፕሮሰስ ለመጀመር
@niletravel
@niletravelagency