Get Mystery Box with random crypto!

ፖላንድ በትምህርት መሄዱ ጥቅሙ ምንድን ነው? ጥራት ያለው ትምህርት በትንሽ ክፍያ እየተማሩ | NILE TRAVEL AGENCY

ፖላንድ በትምህርት መሄዱ ጥቅሙ ምንድን ነው?

ጥራት ያለው ትምህርት በትንሽ ክፍያ
እየተማሩ መስራት ይቻላል
ኑሮ ውድ አደለም
ከፍተኛ ስራ የመቀጠር እድል
ግሬድ አይጠይቅም
IELTS/TOEFL አያስፈልግም
ትምህርት ከባድ አይደለም
ከፍተኛ የVISA መሳካት እድል
ዩኒቨርሲቲወቹ በአለም አቀፍ ደረጃ ተቀባይነት አላቸው

የሚመታላችሁ VISA የአውሮፓ ዩኒየን(EU VISA) ወይም ሸንገን VISA ስለሆነ, ሙሉ አውሮፓን መዞር ያስችላል

ፖላንድ በትምህርት ለመሄድ ምን ያስፈልጋል

ፓስፖርት

በመጀመሪያ ዲግሪ ለሚሄዱ
የ 10 እና የ 12ኛ ክፍል ካርድ

በማስተርስ ለሚሄዱ
የባችለር ዲግሪ


Application & Embassy Appointment
ተጀምሯል



@niletravel
@niletravelagency

https://www.t.me/niletravel

Make your dreams come true