Get Mystery Box with random crypto!

Job Title: Marketing Manager Company: Ethio Cab Transport Ser | Nilejobs-ናይልስራ

Job Title: Marketing Manager

Company: Ethio Cab Transport Service

Job Type: Contractual

Description: Job Title ፡-ማርኬቲንግ ማናጀር
Company : Ethio Cab Transport Service
Job Type :- Contractual
Description :- ከዚህ ቀደም ትራንስፖርት አገልግሎት ድርጅቶች ላይ የሰራ
የታክሲ ሹፌሮችንና ደንበኞችን ላይ በማሰተባበር የሰራ ቢሆን ይመረጣል
በማርኬቲንግ ማኔጅመንት ዲግሪ እና ከዚያ በላይ ልምድ ያለው፡፡
-በማርኬቲንግ ውስጥ 2 ዓመት ወይም ከዚያ በላይ ልምድ ያለው
-የስራ የፈጠራ ሀሳብ ማመንጨት የሚችል
- በቡድን አስተባብሮ መስራት የሚችል
- ጥሩ የንግግር እና የማሳመን ችሎታ ያለው
ደሞዝ ፡- በኩባንያው ስኬል መሰረት
የሥራ ቦታ ፡- መገናኛ
ለማመልከት፡- 0944369753 0976006940 የትምህርት ማሰረጃችሁን በስልካችን የቴሌግራም ቁጥር ይላኩልን፡፡

To Apply: Contact @Ethiocabsupport

@nilejobs