Get Mystery Box with random crypto!

Job Title: አይሱዙ ሹፌር Company: ዶቭ የመጠጥ ምርቶች ጅምላ ንግድ Job Type: | Nilejobs-ናይልስራ

Job Title: አይሱዙ ሹፌር

Company: ዶቭ የመጠጥ ምርቶች ጅምላ ንግድ

Job Type: Contractual

Description: * በ አይሱዙ ሹፌር የስራ መደብ ላይ ከ ሁለት(02) አመት በላይ የስራ ልምድ ያለው፤
• የስራ ዲሲፕሊን ያለው፤
• ከስራ ባልደረቦች እና ከደንበኞች ጋር ተግባበቶ የመስራት ችሎታ ያለው፤
• የመጠጥ(እሽግ ውሃ፣ ለስላሳ፣ ቢራ፣ ጁስ፣ ወዘተ. . .) ሽያጭ ስራ ልምድ ያለው፤
• በጀሞ እና አካባቢው ላይ የሽያጭ ስራ ልምድ ያለው ቢሆን ይበረታታል።

To Apply: Contact @FryH13

@nilejobs