Get Mystery Box with random crypto!

በጣም ብዙ ሰዎች ስማችንን ስላነሳችሁን አንድ ላይ መልስ ለመስጠት ያህል... የወገናቸውን ሞት ተከ | ንቁ የቤተክርስቲያን ድምፅ

በጣም ብዙ ሰዎች ስማችንን ስላነሳችሁን አንድ ላይ መልስ ለመስጠት ያህል... የወገናቸውን ሞት ተከትሎ ጥቁር ልብስ በመልበሳቸው ከስራ የታገዱትን ግለሰብ ጉዳይ...

ዜናው የመጣልን ዛሬ ከጊዜያዊ የህግ ኮሚቴው ስብሰባ ስንበተን ነበር። ..ከሰሞኑ የታሰሩት ሰዎች ብዛት :የፖሊስ የእምቢተኝነት አካሄድ በጣም አስቸጋሪ እየሆነብን ስለመጣ ዛሬ ከ9:00 እስከ ምሽት 1:00 ድረስ የዘለቀ አስቸኳይ ስብሰባ እና በድጋሚ የስራ ክፍፍል ማድረግ ነበረብን!
ተለቅ ያለ ቲም አዋቅረን የነገ እና የቀጣይ ቀናት የስራ ክፍፍል አድርገን ተለያይተናል። እኔ በበኩሌ መኪና ውስጥ ደርሼ ስልኬን ሳበራ ነው ይሄኛውን ዜና የሰማሁት።ለቡድኑ አባላት አሳውቄአለሁ። በአስቸኳይ ተሰብስበን ምላሻችንን ነገ እናሳውቃለን!ማንም የስራ ሃላፊ እንዳሻው የሚሆንበት ጊዜ ማብቃት አለበት!!
አይዞሽ እህታችን!!

ነገ የሚሆነው እናያለን በጰ
ጸሎት አስብን