Get Mystery Box with random crypto!

Activeness

የቴሌግራም ቻናል አርማ nikunetactiveness — Activeness A
የቴሌግራም ቻናል አርማ nikunetactiveness — Activeness
የሰርጥ አድራሻ: @nikunetactiveness
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 657
የሰርጥ መግለጫ

✌️Welcome to our Telegram chanel❣️
🙏የዝህ chanel ዋነኛ አላማ፦
❤ መካርና አስተማሪ የሕይወት እውነታወችን
🧠የሥነ ልቦና ምክሮችን
🧠አነቃቂ ፅሑፎችን
🧠ጥቅሶችንና አባባሎችን
🧠 ማህበራዊና ፍልስፍናዊ እይታዎችን..
ለበለጠ መረጃ ይቀላቀሉን 👇
More @Nikunetactiveness

ለ አስተያየት ጥቆማ @Dova57

Ratings & Reviews

4.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-11-14 07:55:01
Attitude is a little thing that makes a big difference.
You have the power to touch the sky so unleash the attitude & power within.
Winning attitudes and habits of successful people.
Eagle has the 6 powerful attitude that very successful person follow, so watch this and own those attitudes & habits in your life and change this world

Join and follow us

@ww1dreamers
@ww1dreamers

Have a nice monday
248 views04:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-13 19:03:10 የሰው ልጅ አዕምሮ እምነት በሚባል ነዳጅ የሚሰራ ሞተር ነው!
መሆን የምትፈልገውን ነኝ ብለህ ማድረግ የምትፈልገውን ነገር አድርጌያለሁ ብለህ ጀምር። እምነት የእርግጠኝነት መንፈስ ነው። ያመንከው ነገር ደግሞ በአዕምሮክ ውስጥ ምስል እስክፈጥር ድርስ ደጋግመህ ውቀረው። ካልሆነ ግን ራስን ማታለል ነው የምሆነው ።እምነት ዘር ነው በአዕምሮክ ውስጥ ዝራው አፈር እስክለብስ፣ እስኪበቅል፣ ስር እስክሰድና እስኪያፈራ ተንከባከብ ። እህል ዛሬ ተዘርቶ ነገ ፍሬው እንደማይቆረጠው ሁሉ የአዕምሮ ስራም ሂደታዊ ነው!

በቅንነት #ሼር አድርጉት




@ww1dreamers
@ww1dreamers

ድንቅ ምሽት ተመኘሁ
353 views16:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-12 18:59:28 ደስ የሚልህን ሳይሆን የሚጠቅምህን አድርግ!!

ብዙ ግዜ ደስ የምያሰኘንን እንጅ የሚጠቅመን የቱ እንደሆነ መምረጡ ላይ ሰነፎች ነን። የሚጠቅምህን ምረጥ ፣ ደስ ስለሚለኝ ነው፣ ፈታ ስለምያረገኝ ነው፣ ስለምያዝናናኝ ነው፣ ግዜ ለማሳለፍ ነው፣የምትላቸው ነገሮች ብዙን ግዜ ቦሃላ ላይ ይዘውልህ የሚመጡትን ውጤት አታይም ነገር ግን አሁን ላይ የምታገኘውን አጭር የደስታ ስሜት ትመርጣለህ። እስኪ ራስህን ጠይቅ እነዝያ ያሳለፍካቸው ግዜያት ፣ ድርጊቶች ወዘተ በእውነት ጠቅመውሀል? ደስታዎችስ ዘላቂ ናቸው?፣ እስኬትስ የሚዘልቁ ይመስሉህ ነበር አሁንስ?

ከልቤ ነው የምልህ እስኪ ቆም ብለህ አስብ የእውነት እየጠቀሙህ ነው?? የሰው ልጅ አዕምሮ በተፈጥሮው ሁል ግዜ አድርገው ያስለመዱትና የቀረፁት ነገር ጥሩ ሆነ መጥፎ ያስደስተዋል፣ ምክንያቱም የለመደውን ይመዘግበዋል የመዘገበው ለሱ ልክ ነው ልክ ነው ብሎ የተቀበለውን ነገር እንድትተገብር ያስገድድሀል ያንኑ ስትተገብር ይደሰታል።

ነገር ግን ትልቁ ጥያቄ የምትመዘግበውና የምትተገብረው ሁሉ ይጠቅምሀል ወይ የምለው ነው!!




@ww1dreamers
@ww1dreamers

ድንቅ ምሽት ተመኘሁ
236 views15:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-10 19:58:14
what makes your mind different from albert einstein??? use your mind be motivated
238 viewsedited  16:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-10 19:07:29 Education is not learning of the facts, and it is not our end..

But training of the mind to think and it is the means to an end as well!!!!


Stay positive

@WW1DREAMERS
@WW1DREAMERS

Have a nice night
232 views16:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-09 21:21:49 #ዬት ነህ ?ተብለህ  ስትጠየቅ  ለመናገር  እምታፍርበት ቦታ  ለምን  ትገኛለህ?

ሁሌም መልካም ነገር አስብ መልካም ነገር ተግብር ያኔ መልካም ነገሮች ወዳንተ ይመጣሉ። መልካምነት በወሬ የምገለፅ ብቻ ሳይሆን በተግባር የምታይና የሚጨበጥም ጭምር ነው።
እስክ ውሎህን ቃኝ የት ነው የምትውለው? ከማን ጋር ነው የምትውለው? ምን እያሰብክ ምን እየሰራህ ነው የምትውለው?

አላማህን ከምያስተጓጉሉ፣ ዋጋህን ከምያሳንሱና ክብርህን ከሚያሳጡህ ተራ ቦታዎች፣ ሰዎች፣ ልማዶች፣ ተግባሮች ራስህን አርቅ!

መልካምነት ለራስ ነው!

በቅንነት #ሼር አድርጉ

Join and follow us


@ww1dreamers
@ww1dreamers

ድንቅ ምሽት ተመኘሁ
249 views18:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-08 21:36:05 አታቁም!

መሞከርህን አታቁም ፣ ወደፍት መሄድህን አታቁም ደጋግመህ ትግልህን ቀጥል፣ በውስጥህ ያለውን ትንሹን ማንነትህን አትስማው። በውስጥህ ያለው ትንሹ ማንነትህ ፍርሀትህ ነው! ከዝህ የባሰ ቢመጣስ?፣ ብትከስርስ?፣ ባይሳካልህስ? ብታፍርስ? እያለ የምያባብልህ አድስ ነገር መልመድ የማይፈልገው ፈርው ማንነትህን አትስማው። ፍርሀትህ የለለህንና ደካማ ጎንህን ነው የምያስቆጥርህ ያኔ እንደማትችል ያሳምንሀል ሽባ አርጎ ያስቀምጥሀል፥ አትስማው አንተ ትችላለህ፥ ነገር ሁሉ ይቀራል ይሄን ሁሉ አልፈህ በስኬትህ ማማ ላይ ወተህ ነገ የሚባል ቀን የለለ እስኪመስልህ ድርስ የደስታህን ጥግ ታሳያለህ።

# አንተም በተራህ የስኬት ህይወት ምስክር ትሆናለህ

በቅንነት #ሼር አድርጉት


@ww1dreamers
@ww1dreamers
@ww1dreamers

ድንቅ ምሽት ተመኘሁ
230 views18:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-04 20:46:55 አንደምን አመሻችሁ ውድ የLiving dream ቻኔል ቤቴሰቦች

#አስተሳሰብ

የሁሉም ድርጊቶች ምንጭ ሀሳብ ነው!!

ሁለት አይነት የአስተሳሰብ ሂደት ያለ ሲሆን ሆን ብለህም ሆነ ሳታስተውለው ከሁለቱ አንዱን የአስተሳሰብ ሂደት መርጠሄው ልሆን ይችላል። እነሱም አሉታዊና አዎንታዊ የሚባሉ ናቸው ።የመልካም ስራዎችና ድርጊቶች ሁሉ ምንጭ አዎንታዊ አስተሳሰብ ነው በተቃራኒው ደግሞ የአጥፊና ጎጂ ድርጊቶች ሁሉ ምንጭ አሉታዊ አስተሳሰብ ነው። ምክንያቱም በአስተሳሰብህ ሂደትና ይዘት ልክ ሰውነትህ ሀይል ያመነጫል Negatively የምታስብ ከሆነ ሰውነትህ negative ወይንም አሉታዊ ሀይል ያመነጫል positively የምታስብ ከሆነም ደግሞ ሰውነትህ positive ወይንም አዎንታዊ ሀይል ያመነጫል ። አስበሀል ለዝያ ነው ሰው አሉታዊ ሀሳብ ብቻ እያሰበ መልካም ነገር ማድረግ የሚከብደው ምክንያቱም ከአዕምሮው ጀምሮ ሰውነቱ ሁሉ ያመነጨው ሀይል አጥፊና ጎጂ ብቻ ስለሆነ ። ለዝያ ነው አዎንታዊ ሀሳብ በውስጥህ ገንብተህ አሉታዊ ድርጊት ማድረግ የምከብድህ፣ የሚሰቀጥጥህ፣ የምየሳፍርህ፣ የሚያስጨንቅህ። አየህ የምታስበውን ትመስላለህ የሚባለው እውነት ይሄው ነው!! እናም አሉታዊ ሀሳብ ስታስብ በሕይወትህ፣ በመስርያ ቤትህ፣ በማህበረሰብህ ላይ አሉታዊና አጥፊ ሀይል ትረጫለህ።
አስተሳሰብህን ፈትሽ በየትኛው መንገድ እየሄድክ እንዳለህ ቆም ብለህ አስተውል
አስተሳሰብህን ቅረፀው።


በቅንነት #ሼር አድርጉት

join and follow us


@ww1dreamers
@ww1dreamers

ድንቅ ምሽት
260 viewsedited  17:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ