Get Mystery Box with random crypto!

መጥፎ አጋጣሚዎችን በመጠቀም ወደ ተሻሉ እድሎች መቀየር የሚችል ሰው ሁሌም አሸናፊ ነው!! ይህን ን | Nigat Inspire

መጥፎ አጋጣሚዎችን በመጠቀም ወደ ተሻሉ እድሎች መቀየር የሚችል ሰው ሁሌም አሸናፊ ነው!!
ይህን ንግግር ሳየው ንስር ትዝ አለኝ ንስር ከባድ አውሎ ንፋስ በመጣ ጊዜ ሌሎች የወፍ ዝርያዎች ወደ ጎጆአቸው መሸሽን ሲመርጡ ንስር ግን አውሎ ንፋሱን በመጠቀም ከፍ ብሎ ይበራል ለዚህም ንስር ከአዕዋፋት ሁሉ ይለየዋል!! መጥፎ አጋጣሚዎችን በመጠቀም ወደ ተሻሉ ዕድሎች እንቀይር!!

@NigatInspire
Follow For More