Get Mystery Box with random crypto!

አንዳንዶቻችን ስላለፈው እየተጨነቅን ህይወታንን ከባድ አድርገዋል ከፊሎቻችን ስለሚመጣው ቀን እየተጨ | Nigat Inspire

አንዳንዶቻችን ስላለፈው እየተጨነቅን ህይወታንን ከባድ አድርገዋል ከፊሎቻችን ስለሚመጣው ቀን እየተጨነቅን ዛሬን ሳናጣጥም ሳንቀበል እየኖርን እንገኛለን መለወጥ ማንችለውን ነገር በመተው የዛሬ ስጦታችንን እንቀበል ወዳጆቼ

ትላንት ታሪክ ነው
ነገ ሚስጥር ነው
ዛሬ ደግሞ ስጦታ ነው
ዛሬን ተጠቀሙበት!!

#NigatInspire
follow for more........